Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአንደኛው እምነት ተግባር የሌላኛው መብት እንዳይጥስ መንግስት ምን ማድረግ አለበት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:38
47
አደረች አራዳ - ህዳር 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
107:28
1
እንዳልክና ማህደር - ህዳር 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
106:21
0
የምሽት ወሬዎች - ህዳር 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
56:51
1
የዓይን ብርሃናቸውን ላጡ ሰዎች ዳግም ብርሃን ለመለገስ ከበጎ ፈቃደኛ ለጋሾች የሚሰበሰብ የዓይን ብሌን ቁጥር ለመጨመር በህዳር ወር ጥረት ይደረጋል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:32
የባንኮች በአቅምም፣ በአገልግሎት ጥራትም ልቀው የመገኘት ሀሳብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:58
42
ህግ አውጪ ተቋማት በጥናትና ምርምር ለመደገፍ ይሰራል የተባለለት ተቋም ስራ መጀመሩን ተነግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:19
7
አንዳንድ ነገሮች - መሬትን በተመለከተ የተነሱ ጥያቄዎች - ህዳር 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
70:47
1
‘’የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸውን ህፃናት ለማሰልጠን በልገሳ ከውጪ የገባ ኮምፒውተር በጉምሩክ ተይዞብኝ 6 ዓመት ሆነው’’ ራዕይ የህፃናት መርጃ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:56
ሸገር ማለዳ - ህዳር 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
91:39
1
ቁጥሩ ከግማሽ በላይ ቀንሶ እየተመናመነ ያለው ዋልያ አሁንም ማገገም አላሳየም ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:12
8
ከተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ የተፈጠሩ የማያግባቡ ትርክቶች መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ተጠየቀ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:29
16
ሸገር ማለዳ - ህዳር 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
95:19
1
የጤና ሚኒስቴር የህክምና ተቋማት የሚሰጧቸውን የተለያዩ የህክምና አይነቶች ያካተተ መተግበሪያ አስመርቋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:42
9
ሴቶች በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች እንዲወያዩ፣ መፍትሄም እንዲሰጡ የማድረግ ጅምሮች ቢኖሩም አሁንም ብዙ እንደሚቀር ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:11
2
ሸገር ማለዳ - ህዳር 2 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
96:30
5
ሸገር ካፌ - “ከ1909 እስከ 1928 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታሪክ ሲመረመር እና “ከእድሜ ጋር የሚመጡ የማስታወስ ችግሮች መንስኤ እና መፍትሄዎቻቸው ላይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
86:37
መቆያ - ከበርሊን ወደ ሐምቡርግ - ክፍል 4 በእሸቴ አሰፋ - #Hamburg Eshete Assefa
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:01
ሸገር ማለዳ - ህዳር 1 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
88:04
1
ትዝታ ዘ አራዳ - የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ - አሸናፊ ፈንቴ በተፈሪ ዓለሙ - ጥቅምት 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:32
Next
3
9
5
0
0