Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ባለሞያ ቀጥረው ለመከራከር አቅም ለሌላቸውና መንግስት ነፃ የህግ አገልግሎት የሚሰጣቸው ሰዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:49
6
በላይአብ ሞተርስ እና የቻይናው ዩቺ አይ ኩባንያ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት መስማማታቸውም ተሰምቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:07
20
ላለፉት 6 ዓመታት በጉምሩክ ተይዘውብኝ የነበሩት ኮምፒውተሮች ተለቀውልኛል ሲል ራዕይ የህፃናት መርጃ ድርጅት ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:26
11
በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ሰብአዊ ድጋፎች ላይ የሚከወኑ ስራዎችን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቀነሰ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:26
8
ወደ አውሮፓ ህብረት የሚላክ በአነስተኛ አርሶ አደሮች ማሣ የተመረተ ቡና ከደን ምንጣሮ ነፃ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ የሚያስችል ስራ ኢትዮጵያ ጀምራለች ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:51
''ለኢንዱስትሪዎች ታሪፍን ጨምሮ ከለላ ሊደረግ ይገባል'' ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:09
6
''በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም'' ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:19
55
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በተቋሙ ተልዕኮ ላይ ከፓርላማ ጥያቄ ቀረበበት።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:39
11
ሁለተኛው ግብርና ኮሜርሻላይዜሽን ክላስተር ፕሮጀክት በነገው ዕለት ይፋ እንደሚደረግ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:21
14
ጉዳያችን - የሳይበር ጥቃት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:50
9
ወደ ትግራይ ክልል ገብቶ አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት ለመጀመር እስካሁን ያደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት እንዳላመጣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:57
የጨዋታ እንግዳ - የሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ መታሰቢያ - ህዳር 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
120:09
5
ሸገር ካፌ - ‹‹በተለምዶ የህዳር በሽታ የሚባለው ለምንድን ነው?›› እና ‹ከ1909 - 1923 እና ከ1923 - 1928 ዓ.ም በሁለት ንዑስ ዘመናት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
75:18
ትዝታ ዘ አራዳ - የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክና የአውሮፓ ሚስጥራዊ ማህበራት ድብቅ የኢትዮጵያ ፍላጎት ከ 1133 –1333’’ በአሸናፊ ፈንቴ ክፍል 2 -
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
27:50
መቆያ - ሥልጣን እስከ መቃብር / Paul Biya በእሸቴ አሰፋ - ህዳር 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
25:12
የአዲስ ቄራዎች ድርጅት አካባቢውን መበከል ካላቆመ ካለበት የቄራ አካባቢ እንዲነሳ የሚል የፍርድ ውሳኔ አፈፃፀም እንደተከፈተበት ተሰምቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:25
8
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ምክንያት የውጪ ባለሃብቶች ለኢንቨስትመንት እየመረጧት ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:59
10
የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገኙ ሠራተኞች መብታቸው ለማረጋገጥ የሚደረገው ክትትል እንደሚጠናከር የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:36
3
ሸገር ሼልፍ - ገጣሚ፣ ፀሐፈ ተውኔት ፣መርሐ ተውኔት ፣ተዋናይ የአጫጭር ልበወለዶች ደራሲ ጌትነት እንየው ሥራዎች - ህዳር 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
46:09
ሸገር ማለዳ - ህዳር 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
100:49
3
Next
11
2
1
5
3
6
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net