Search
''በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም'' ኢንጂነር ስለሺ በቀለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም'' ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም'' ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 8 2018
በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ሲሉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ መሪ ተደራዳሪ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡
ከህዳሴ ግድብ መገንባት በፊት ሱዳን በጎርፍና ደለል ትቸገር እንደነበር አሁን ግን ይሄ እየቀረ መሆኑንን ኢንጂነር ስለሺ ጠቁመዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
34m ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
4:57
23