Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለዛ - የካቲት 30 2018 የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
58:00
1
የምሽት ወሬዎች - የካቲት 27/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
58:44
1
ወይ አዲስ አባባ - የካቲት 26/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
112:01
0
ሸገር መዝናኛ - የካቲት 26/2018 ድምፃዊ ሳሚ ዳን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
120:13
2
እንዳልክና ማህደር - የካቲት 26/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
108:25
0
ኢትዮዽያ በአለም የሎጅስቲክስ ሜዳ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:46
6
ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ለመደገፍ የሚያስችል ሁለተኛ ዙር ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:57
2
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በቱሪዝም ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት አድርጎ በምክር ቤቱ ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ ወደ ስራ እንዲገባ ፈቃድ ሰጥቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:37
31
ኢትዮጵያ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ከአፍሪካ ሁለተኛ ፤ ከምስራቅ አፍሪካ ደግሞ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:49
11
አሁን ላይ ሁሉም ክልሎች ከፌዴራሉ ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያለው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ አዘጋጅተው ጨርሰዋል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
2:36
1
የጥበብ መንገድ - የካቲት 24/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
119:31
3
የምሽት ወሬዎች - የካቲት 24/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
48:32
1
ከቤት እስከ ከተማ - የካቲት 24/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
51:38
4
ዳያስፖራ ራዲዮ - የካቲት 24/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
50:38
1
547 - "ከአረብ የቤት ሰራተኛነት እስከ ድርጅት መሪ"
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
24:16
1
አደረች አራዳ የካቲት 23/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
118:43
0
በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቴዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:25
በአሁኑ ጊዜ መረጃ ብዙ ነገሮችን የመበየን አቅም እንዳለው ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:52
9
የደንብ አስከባሪ ባለሞያዎች በሞያ ስነ ምግባር ታንፀው እንዲሰሩ እያደረግሁ ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:53
11
ኢትዮጵያ የምታካሄደውን ሀገራዊ ምክክር በተመለከተ መገናኛ ብዙሀን በኃላፊነት ሊሰሩ ይገባል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:38
4
Next
0
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net