Search
ሀገሪቱ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሀገሪቱ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሀገሪቱ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 8/2018
ሰሞኑንን በአርባ ምንጭ 11 ሜትር የሚረዝም እባብ መግደላችን ይታወቅልን ያሉ ሰዎች ከሞተው እባብ ጋር ፎቶ ተነስተው በየማህበራዊ ሚዲያው ታይተዋል፡፡
የቤት እንሰሳትን አጠቁ፣ የህዝብም ስጋት ሆነዋል እየተባለ፤ ሌላም ምክንያት እየተሰጠ የዱር እንስሳት ይገደላሉ፡፡
ግን ሀገሪቱ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ እንድትሰጥ ህግ ያስገድዳታል፡፡ ታዲያ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ?
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..
ቴዎድሮስ ወርቁ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
4:17
8