Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከአንድ በመቶ በታች መሆኑ የኢኮኖሚ እድገቱ ላይ ተፅዕኖ እንዳያመጣ ስጋት ይፈጥራል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:47
9
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለዓመታት አካባቢውን ሲበክል የቆየውንና ከድርጅቱ የሚወጣውን ፍሳሽ ከ1 ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ አስተካክላለሁ አለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:01
የእግረ መንገድ ቱሪዝም ወይም (stop over tourism)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
6:40
5
የስኮል ወርልድ ፎረም በመጪው ሳምንት በእንግሊዝ ኦክስፎርድ ይደረጋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:39
9
ዘመኑ ታከለ እና ጓደኞቹ የሣሙና ማምረት ህብረት ሽርክና ማህበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:11
11
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:09
1
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ማማ እየተባለች ቢነገርም እውነታው ግን የውሃ እጥረት ካለባቸው ሃገራት መካከል እንደምትመደብ ያሳያል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
6:48
7
የሚንገላታውን የሸማቹን መብት የሚያስጠብቅ ለፓርላማው ተጠሪ የሆነ መንግስታዊ ተቋም አለመኖሩ የገበያውን ምስቅልቅል አባብሶታል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:13
10
ሚያዝያ 1/2018 የሰለጠኑ ብቁ ወጣት ኢትዮጵያውያን በካናዳ የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ ሚያስችል ስምምነት ተፈመ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:12
ሚያዝያ 1/2018 የ ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የገቢና ወጭ ጭነት ፍላጎት በብርቱ መጨመሩን እና ስራ እንደበዛበት ተናግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:23
መጋቢት 30/2018 አሜሪካ፣ኢራን የሆርሙዝ መተላለፊያን እንድትከፍት እና ወደ ድርድር እንድትመጣ የሰጠውት ቀነ ገደብ አብቅቷል ብላለች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
7:06
ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የዱር እንስሳት ንግድን ለመግታት ጥብቅ ህግ ልታፀድቅ ነው ተባለ። የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ላለፉት 18 ዓመታት በስራ ላ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:35
ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ከምታገኘው ገቢ ግብርና በአማካይ ከሶስት ቢሊየን ዶላር በላይ የሚሆነውን እንደሚያመጣ ይነገራል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:34
3
ወይ አዲስ አበባ - መጋቢት 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
112:05
11
አደረች አራዳ መጋቢት 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
111:29
3
የምሽት ወሬዎች መጋቢት 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
57:02
1
ለዛ መጋቢት 28 2018 - የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
59:26
0
በአካቶ ትምህርት ስርዓት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:03
8
በአገር ውስጥ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ የጭነት መኪኖች ምልልስ በመቀነሱ የወጪ ንግዱ የሚላክበት ኮንቴይነር እጥረት ማጋጠሙ ተሰምቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:54
የመካከለኛ ምስራቅ ጦርነት ያስከተለው የነዳጅ እጥረት አምራች ፋብሪካዎች ላይም ተፅዕኖ እያሳደረ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:17
2
Next
9
111
41
9
4
15
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net