Search
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጨመርኳቸው አስር አዳዲስ ተሽከርካሪዎች እና ያደረኩት የዕርድ ክፍሎች ማስፋፊያ ለፋሲካ በዓል ካቀድኩት በላይ ዕርድ እንዳከናውን አስችለውኛል አለ፡፡
ድርጅቱ ለበዓሉ ከ4 ሺህ 500 በላይ እንስሳትን ዕርድ በማከናወን ስጋውን ለህብረተሰቡ እንዳቀረበ ነግሮናል።
የህገ ወጥ ዕርድ ጉዳይ ግን አሁንም ፈተና ነው ብሏል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለፋሲካ በዓል ካቀደው በላይ የእንስሳት ዕርድ ማከናወኑን ተናገረ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
4:42
1
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:38
0
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
5:37
3
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
4:17
7