Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከሌሎች ተማሪዎች እኩል የማይማሯቸው ትምህርቶች በመኖራቸው ተወዳዳሪነታችንን ይቀንስብናል ብለዋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:08
3
በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በከፍተኛ ት/ት ተቋማት የሚገኙ ወጣቶች ለኤችአይቪ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የኮንዶም አቅርቦትና ግንዛቤው ላይ መሰራት አለበት ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:19
የእሳት እራት በኢትዮጵያ በአፅዋት ላይ ምንም ጉዳት የማያስከትል ቢሆንም አውሮፓ ከገባ የእፅዋት ዓይነቶችን ቀርጥፎ የሚበላ ተባይ ይሆናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:51
የበረራ ደህንነትን የሚያረጋግጡት ባለሙያዎች በሚፈለገው ልክ ማሰልጠን እና ያሉትንም የማቆየቱ ፈተናስ እንዴት እየሆነ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:50
72
ወትሮም ጊዜ እየጠበቀ የሚስተዋለው የነዳጅ ችግር አሁን ካለው የዓለም ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተዳምሮ ኢኮኖሚውን ክፉኛ እየረበሸው ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:59
6
በኢትዮጵያ ከታክስ የሚሰበሰበው ገቢ በየጊዜው እያደገ ቢሆንም የግብር ስወራውም ቀላል እንዳልሆነ ይነሳል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:56
2
የጥበብ መንገድ - መጋቢት 22 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
107:11
4
የምሽት ወሬዎች - መጋቢት 22 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
61:23
2
ዳያስፖራ ራዲዮ - መጋቢት 22 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
53:34
2
ከቤት እስከ ከተማ - መጋቢት 22 2018 ሰሞንኛ የከተማ ጉዳዮች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
49:31
3
በባህር፣ በየብስ እና በአየር ተጓጉዘው የሚመጡ እቃዎችን ከጉምሩክ መጋዘን በሚያወጡበት የጊዜ ገደብ ላይ ለውጥ ተደርጓል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:35
8
በኢትዮጵያ የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሚያስፈልጋቸውን የፋይናንስ አቅርቦት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:48
16
በኢትዮጵያ በተለይ በከተማና ኑሮ ጋር በተገናኘት የመኖሪያ ቤት እጥረት አሁንም አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:57
45
ነገር በነገው ትውልድ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳያሳድር በምን መሳይ አማራጭ ከትምህርት እንዳይርቁ ማድረግ ይቻል ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:32
9
የካንሰር ህሙማን ለህክምና ወደ ውጪ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉዞ እና ወጪ ያስቀራል የተባለለት ግዙፍ ሆስፒታል ሊገነባ መሆኑ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:29
3
በሶማሌ ክልል የአቦ ሸማኔ ንግድ የተጧጧፈ ሆኗል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:47
3
እንዳልክ እና ማህደር መጋቢት 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
106:40
3
አደረች አራዳ መጋቢት 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
107:47
2
የምሽት ወሬዎች መጋቢት 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
62:48
2
በአዲስ አበባ መንገዶች ከተሰሩበት አላማ ውጪ እየዋሉ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:51
6
Next
2
6