Search
በየዘርፉ የስራ ፈጠራ ኖሯቸው የፈጠሩትን ስራ ወደ ተግባር የሚለውጡበት ያጡ ስራ ፈጣሪዎች የሚያግዝ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ክሪኤቲቭ ኪንግደም ተናገረ። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በየዘርፉ የስራ ፈጠራ ኖሯቸው የፈጠሩትን ስራ ወደ ተግባር የሚለውጡበት ያጡ ስራ ፈጣሪዎች የሚያግዝ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ክሪኤቲቭ ኪንግደም ተናገረ።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በየዘርፉ የስራ ፈጠራ ኖሯቸው የፈጠሩትን ስራ ወደ ተግባር የሚለውጡበት ያጡ ስራ ፈጣሪዎች የሚያግዝ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ክሪኤቲቭ ኪንግደም ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 24/2018
በየዘርፉ የስራ ፈጠራ ኖሯቸው የፈጠሩትን ስራ ወደ ተግባር የሚለውጡበት ያጡ ስራ ፈጣሪዎች የሚያግዝ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ክሪኤቲቭ ኪንግደም ተናገረ።
የራሳቸው መሆኑ ታውቆላቸው በአእምሮአዊ ንብረት ያስመዘገቡ ስራ ፈጣሪዎች ጭምር ፈጠራቸውን በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በመስሪያ ቦታ በመሳሰሉት የሚደግፋቸው ያጡ ሰዎች በየቦታው አሉ።
ይህንን ችግር ለመፍታት፣ ስራ ፈጣሪዎች የሚታገዙበት ክሬቲቭ ኪንግደም የተባለ ፕሮግራሙን ስራ መጀመሩን ሰምተናል።
ፕሮግራሙ ስራ ፈጣሪዎች ፈጠራቸውን ወደ ተግባር እንዲለብጡ፣ ህብረተሰቡም ለስራ ፈጣሪዎቹ ዋጋ እንዲሰጥ ያስችላል ሲሉ የክሪኤቲብ ኪንግደም ዋና ስራ አስፈጻሚ ታደሰ ኃይሉ ነግረውናል።
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
40m ago
4:42
1
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
3:38
0
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
5:37
3
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:17
6