Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከቀናት በፊት በተከበረው የፋሲካ በዓል ወቅት የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት አንድ ኪሎ ስጋ በ650 ብር እንዲሸጡ ተወስኖ በዚሁ መሰረት ሲያቀርቡ ቆይተዋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:58
6
የቋረጡ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ስራ ለማስጀመር ከየአካባቢው አስተዳድሮች ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:25
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ግሪንሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ግሪን ሞሽን አብረው ለመስራት ተስማሙ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:05
18
ፕራይም ካፒታል አክሲዮን ማህበር የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ አገኘ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:36
5
''የአቪየሽን ሴኩሪቲ አዋጅ ተገልጋዩን ጫና ውስጥ የሚከትት፤የሃገሪቱን የፋይናንስ ስርዓት የሚጥስ ነው'' በሚል በፓርላማው ጥያቄ አስነሳ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
6:36
7
የትራንዚት መንገደኞች ከ24 ሰዓት እስከ 7 ቀናት ለሚደርስ ቆይታ ያለ ቪዛ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው መጎብኘት ተፈቅዷል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:54
5
ከተቋማት አልፎ የግለሰቦችን የማህበራዊ ትስስር ገፅ በመጥለፍ ገንዘብ የሚሰበስቡ የዲጂታሉ ዓለም ሞጭላፊዎች ተበራክተዋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:48
9
የመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጫና ከሚያስከትልባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ መካከል እንደምትሆን ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:55
16
የኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን 72 በመቶ መድረሱን የውሃ ኢነርጂ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:52
3
ሸገር ካፌ - ሚያዝያ 11 2018 በዳግመ ትንሳኤ እና በሀገራዊ ምክክር ላይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
87:57
10
አፍሪካዊያን - ሚያዝያ 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
59:37
4
ቤተኛ -ሚያዝያ 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
55:15
3
ምዕራፍ -ሚያዝያ 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
53:38
1
ጤና ውዴ - ሚያዝያ 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
57:55
1
የጃዝ ጨዋታዎች - ሚያዝያ 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
56:56
1
ትዝታ ዘ አራዳ - ሚያዝያ 10 2018 – ጥላሁን ገሰሰ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
30:35
0
መቆያ - ሚያዝያ 10 2018 - የሁለት አምባገነን መሪዎች ሀገር (ክፍል 1)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
28:34
2
የበሬ ቆዳ በጥሬው ለምዕራብ አፍሪካ ለምግብነት እየተላከ መሆኑ፤ የቆዳ ፋብሪካዎችን እና ጥሬ እቃ አቅራቢዎቻቸውን እያወዛገበ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
3:24
22
የስጋ ምርት በኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
6:21
2
የሩሲያው የኢ-ኮሜርስ ንግድ ስርዓት መድረክ ዋይልድቤሪስ (Wildberries) ለኢትዮጵያ ገበያም በሩን ክፍት ሊያደርገ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:18
8
Next
11