Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከምስራቅ ወለጋ ጉቡ ሰዮ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን መጠለያ የነበሩ ዜጎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:03
14
የስድስተኛው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የስራ ዘመን እንዴት ያለ ነበር?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:38
26
ኢትዮጵያ የትንባሆ ኢንዱስትሪዎች የሚያደርሱትን ተፅዕኖ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:40
8
የፕላስቲክ ከረጢት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:26
42
የፍሊንስቶን ሆምስ ሪልስቴት እና ደንበኞቹን በፍርድ ቤት ለአመታት ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ ትናንት የመጨረሻ ውሳኔ አግኝቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:07
በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የዋልያዎች ብዛት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:47
15
የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በተልዕኮ ተለይተው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲያሰተምሩ መደረጉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:09
አንድሮሜዳ ምህርት ቤት በእጥፍ የትምህርት ክፍያ መጨመሩ የህጋዊነት ጥያቄ አስነስቶበታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:31
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይንም AI የሚሰሩ የፈጠራ ውጤቶች በኢትዮጵያ የህግ ከለላና ጥበቃ ያገኛል ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:37
ኤም.ኤስ.አይ (MSI) የቤተሰብ ዕቅድና ሥነ-ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ባለፈው አንድ አመት ለ750 ሺህ በላይ ሰዎች አገልግሎት መስጠቱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:55
የዳግማዊ ሚኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የዲኢንኤ፣ የሥነ-ምረዛ እና የጥቃት ምርመራዎችን ለመጀመር ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:24
የአስከሬን ምርመራ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:13
0
የመድን ሽፋን አገልግሎቶች ለምን ትኩረት ተነፈጋቸው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:36
11
''የሰሜንና የሰሜን የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ በክረምቱ የሚኖረው ዝናብ አነስተኛ ነው'' የሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:33
10
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው በሰጠው ምክረ ሀሳብ መሰረት የተረጋጋ ገበያ እንዲኖር ያግዛሉ የተባሉ የተለያዩ ውሳኔዎች ፀድቀዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:50
ኢትዮጵያ በ2018 በጀት አመት በ9 ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ገቢን አግኝታለች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
6:09
አሟሟታቸው አጠራጣሪ የሆኑ ግለሰቦች አስከሬን እንዲመረመርለት ፖሊስ አገልግሎቱን በመስጠት ስሙ በቀዳሚነት ወደ ሚጠቀሰው ዳግማዊ ሚኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ይልካ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:13
በኢትዮጵያ እየሰሩ ያሉ አብዛኞቹ የሂሳብ ባለሙያዎች ፕሮፌሽናል (ሙያዊ ብቃት ያላቸው)አይደሉም ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:40
50
ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ብትሆን ምን ይጠቅማት ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:28
12
በምክክሩ የሚሳተፉ ታዛቢዎችን ለጉባኤው ዝግጁ የማድረጉ ስራ እንዴት እየሆነ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
6:00
7
Next
339
11
115
12
5
16
21
19
13