Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ዲጂታል ባንኪንግ ስራን ያቀለለ መሆኑ ቢነገርለትም በሌላ በኩል ለዲጂታል መጭበርበርም እያጋለጠ መሆኑ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:04
23
በሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተከሰቱ ችግሮች መልሰው እንዳይደገሙ የህግ ማሻሻያ በማድረግ እንዲታረሙ ተጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
6:23
10
የውስጥ ፖለቲካዊ ችግሯን በራሷ መፍታት የቻለች ሀገር ለውጪው ተፅዕኖ ተጋላጭ አትሆንም ይላሉ ባለሙያዎች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:58
በተመልካች ቁጥር ማነስና በሌሎችም ችግሮች እየተፈተኑ ያሉትን የኢትዮጵያን የቲያትር ቤቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:35
11
ኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ከመጠቀም ባለፈ በዘርፉ አለም አቀፍ የምርምር ስራንም እየሰራች ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:40
6
ማህበራዊ ትስስር ገፆች ለብዙዎች የስራ እድል መፍጠሪያ እንደመሆናቸው ለአንዳንዶች ደግሞ የመጭበርበር ምክንያት እየሆኑ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:36
13
ለዓሣ እርባታ አመቺ የሚባል የውሃ አካል የሌላት አዲስ አበባ ዓሣ ማምረት ጀምራለች ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:23
17
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትላንት ለተፎካካሪ ፓርቲ አባላት በፓርላማው ያቀረቡት የአብረን እንስራ ጥሪ ተጨማሪ ውይይት ይፈልጋል ሲሉ ፓርቲዎቹ ተናግረዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:43
ሰው ሰራሽ አስተውህሎት AI በፍጥነት እየተስፋፋ ፣ ሁሉንም ነገር እየተቆጣጠረው መጥቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
7:13
የከሰረ ነጋዴ ከአመታዊ ሽያጩ 2.5 በመቶ ግብር መክፈል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
6:33
39
ስምንት ዋና ዋና የመመካከሪያ አጀንዳዎችን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:37
17
በየዓመቱ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በህገወጥ መንገድ ከሀገር እንደሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:47
9
Mamamamamammmmmmmmmmmmmmmmmmm
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:43
32
በ2018 በጀት ዓመት ወደ ውጪ ከተላከ ቡና 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:20
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት በየጊዜው ገበያው በሚፈልገው ልክ እያጠኑ የሚሰጡትን ስልጠና እንደማይከልሱ ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:53
በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ14 ሺህ በላይ ጥናቶች እና ምርምሮች በተለያዩ የትምህርት ተቋማት እንደሚደረጉ ይነገራል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:25
በኢትዮጵያ የጭነት ማስተላለፍ ስራ ለውጭ ባለሃብቶች ሙሉ በሙሉ ክፍት እንዲሆን ተወስኗል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:49
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያስተዳድራቸው መስሪያ ቤቶች የተገኘባቸውን የኦዲት ከፍተቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
2:42
ሰው ጤናው ሲጓደል ለፈውስም መፍትሄ ሲፈልግ መካሪው ብዙ ሆኖ ይታያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:35
18
ለሴቶችና ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ኑሯቸውን ለማሻሻል.....
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:13
1
Next
16
16
25
2
2
10
8
0
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net