Search
''የሰሜንና የሰሜን የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ በክረምቱ የሚኖረው ዝናብ አነስተኛ ነው'' የሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''የሰሜንና የሰሜን የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ በክረምቱ የሚኖረው ዝናብ አነስተኛ ነው'' የሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''የሰሜንና የሰሜን የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ በክረምቱ የሚኖረው ዝናብ አነስተኛ ነው'' የሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 8/2018
የሰሜንና የሰሜን የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ በክረምቱ የሚኖረው ዝናብ አነስተኛ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡
በዚህም ምክንያት የሚኖረው የዝናብ መጠን አነስተኛ ነው ህብረተሰቡም በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ ኢንስቲትዩቱ ተናግሯል፡፡
የክረምት ዝናብ አሁን ላይ ባላገኙ አንዳንድ አካባቢዎች በሚቀጥሉት ቀናት የተሻለ ዝናብ እንደሚያገኙ ጠቅሷል፡፡
የዝናብ እጥረት በሚታይባቸው አካባቢዎችም በመጪዎቹ ቀናት የተሻለ የዝናብ መጠን ሊያገኙ እንደሚችልም ኢንስቲትዩቱ ትንበያውን ነግሮናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንድ ዶላር በስንት ብር ይሸጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
16h ago
4:48
32
በዓመት ከ50 ሺህ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደምብ ስራ ላይ ዋለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
16h ago
3:57
15
ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ አስተዋጽኦው ከፍ ያለ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
5:58
13
ግብፅ በፈጠረችው ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ ምክንያት ኢትዮጵያ ለተስተጓጎሉባት ፕሮጀክቶች ግብጽን ካሣ የሚይጠይቅ ኮሚቴ ባቋቋመች ወራት ልዩነት ግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
5:45
11
በአገር አቀፍ ደረጃ የኤች አይ ቪ የስርጭት መጠን ከአንድ በመቶ በታች ሆኗል ቢባልም በተለይም ግን የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች በኤች አይ ቪ የመያዝ መጠን እየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:44
15