Search
''በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም'' ኢሰመኮ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም'' ኢሰመኮ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም'' ኢሰመኮ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 27 2017
በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ኢሰመኮ በአዲስ አበባ የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የኮሪደር ልማቶችም ለአካል ጉዳተኞች ሙሉ በሙሉ ምቹ አለመሆናቸውንም ገምግሜአለሁ ብሏል።
አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ባማከለ መልኩ ስራቸውን አለመከወናቸው ተጠያቂነት ባለመኖሩ የመጣ እንደሆነም ተናግሯል።
ኮሚሽነር ርግበ ገ/ሐዋርያ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶች፣ ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን ኮሚሽነር ናቸው።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4