Search
በአንድ ወርውስጥ ከአራት መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ተማሪዎችን የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ ታቅዷል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአንድ ወርውስጥ ከአራት መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ተማሪዎችን የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ ታቅዷል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአንድ ወርውስጥ ከአራት መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ተማሪዎችን የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ ታቅዷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 27 2017
አዲስ አበባ በመጪው ዓመት የትምህርት ዘመን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ እና የልደት ሰርተፍኬት መያዝን ለተማሪዎች ግዴታ አድርጋለች፡፡
ከአምስት ዓመት በላይ የሆኑ ተማሪዎች በሙሉ ይህ ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡
በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከአራት መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ተማሪዎችን የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡
የተማሪዎች የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ በየትምህርት ቤት መጀመሩንም ሰምተናል፡፡
ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች አሉባት ተብሎ በሚገመተው አዲስ አበባ ይህንን ማድረግ ይቻላል ወይ?
የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁን ጠይቀናል፡፡
ማርታ በቀለ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4