Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
149:02
8
ኧረ በህግ - ሚያዝያ 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
49:56
4
ጤና ውዴ - ሚያዝያ 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
53:14
0
ሸገር ካፌ - የሆሳዕና እና የሰሙነ ሕማማት ምንነት እና ስለ ፋሲካ በዓል ሚያዝያ 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
87:30
የጨዋታ እንግዳ - የአንጋፋው የባህል ሙዚቀኛ እና መምህሩ ዓለማየሁ ፋንታ ጨዋታ መታሰቢያ ! - ሚያዝያ4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
96:29
ትዝታ ዘ አራዳ - ታላቁ የሥነ - ፅሁፍ ዋርካ! አቶ አስፋው ዳምጤ - በተፈሪ ዓለሙ - ሚያዝያ 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
32:57
መቆያ – ኮቺ! የቁርጥ ቀን ዋሻ! - በእሸቴ አሰፋ ሚያዝያ 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:12
3
ሸገር 991 - ሚያዝያ 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:54
5
በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የጥላቻ አስተያየቶች እየጨመሩ መጥተዋልተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:37
14
በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የጥላቻ አስተያየቶች እየጨመሩ መጥተዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:37
4
የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የውጭ ተቋማትንም እርዳታ እፈልጋለሁ ብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:02
5
የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያወጣውን መግለጫ እንደማይቀበለው ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:01
3
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 3፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
135:21
8
የስንዴ ዱቄት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች አበልፅጌ ለገበያ እያቀረብኩ ነው ሲል ‘’ዲና የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ’’ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:19
28
በደረሰው የእሳት አደጋ የሞተር ዘይት ጭነው ነበር ከተባሉት ሁለት ኮንቴነሮች አንደኛው በከፊል ተቃጥሏል ሁለተኛው ተርፏል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:07
25
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከኦሮሚያ ጋር በሚዋሰንበት ካማሺ ዞን ከሰሞኑ በተፈፀመ ጥቃት ከ1 ሺህ 500 በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:13
10
ዳያስፖራ ራዲዮ - ሚያዝያ 1 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
57:00
4
ከቤት እስከ ከተማ - መጋቢት 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
58:53
3
የምሽት ወሬዎች - ሚያዝያ 1 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:18
1
እንዳልክና ማህደር - ሚያዝያ 1 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
105:10
1
Next
4
2
1