Search
የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የውጭ ተቋማትንም እርዳታ እፈልጋለሁ ብሏል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የውጭ ተቋማትንም እርዳታ እፈልጋለሁ ብሏል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የውጭ ተቋማትንም እርዳታ እፈልጋለሁ ብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል በያመቱ ለ500 ሕፃናት ህክምና እያደረገ ቢሆንም ከህመሙ ጋር በአመት 25 ሺህ ህፃናት ስለሚወለዱ የውጭ ተቋማትንም እርዳታ እፈልጋለሁ ብሏል፡፡
ለህክምና የሚመጡልኝ ህፃናት ቁርጥም ከአቅሜ በላይ ነው ፤ የጤና ባለሙያ እጥረትም አለብኝ ብሏል፡፡
የማዕከሉ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር ዳዊት እሸቱ በኢትዮጵያ በየአመቱ በተፈጥሮ ከ25 ሺህ በላይ ህፃናት እንደሚወለዱ በጥናት ተረጋግጧል ብለዋል፡፡
ህክምናውና የሐኪሞች ቁጥር በዛው ልክ ስላልሆነ ፈተና እየገጠመን ነው ሲሉ ለሸገር ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
ህክምናው ከፍተኛ ሀብት የሚፈለግ መሆኑንም በመጥቀስ የሁሉንም ድጋፍ ይፈልጋል ብለዋል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4