Search
በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ ፈቃድ ወስደው እየሰሩ ያሉ የሀይማኖት የቴሌዥን ጣቢያዎች ቁጥር 51 መድረሱን ሰምተናል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ ፈቃድ ወስደው እየሰሩ ያሉ የሀይማኖት የቴሌዥን ጣቢያዎች ቁጥር 51 መድረሱን ሰምተናል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ ፈቃድ ወስደው እየሰሩ ያሉ የሀይማኖት የቴሌዥን ጣቢያዎች ቁጥር 51 መድረሱን ሰምተናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 7 2017
ማስጠንቀቂያ ሰጥቻቸው የነበሩ ሁሉም የሀይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች አሁን ላይ መስፈርቱን ስላሟሉ፤ የህጋዊነት ወረቀት ሰጥቻቸዋለሁ ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለልጣን ተናገረ፡፡
ባለስልጣኑ ከወራት በፊት ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ በስርጭት ላይ ያሉ የሀይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንዳሉ ጠቅሶ፤ እነዚህ ተቋማት አስፈጊ የሆኑ መስፈርቶችን አሟልተው ካልተመዘገቡ ህጋዊ ርምጃ እውስዳለሁ በማለት ማስጠንቀቁ የሚታወስ ነው፡፡
በወቅቱ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የሀይማት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች፤
1. ኦሲኤን (OCN TV)
2. ሐሪማ ቴሌቪዥን (Harima TV)
3. ፕረዘንስ ቴሌቪዥን (Presence TV) እና
4. ጀሰስ ወንደርፉል ቴሌቪዥን (Jesus Wonderful TV) ነበሩ፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በፋሲካ ሙሉወርቅ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4