Search
መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 16 2017
መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ፡፡
እንደ ኩላሊት፣ የመቅኔ ንቅለ ተከላ እና ሌሎች ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደረጉ ህክምናዎችን የማማካር እና የጉዞ ሂደትን ማመቻቸት ላይ ትኩረት አድርጌ እሰራለሁ ብሏል፡፡
ወደ ውጭ ሀገር ለህክምና ለመውጣት ሲታሰብ የት ሀገር፣ የትኛው ሆስፒታል ልታከም እና ሌሎችም ለታማሚውም ሆነ ለአስታማሚው ቤተሰብ አሳሳቢ ጉዳይ ነው ያለው የቫይደም ሄልዝ ሜዲካል ኮንሰልተንሲ ሰርቪስ በተለይ አጣዳፊ የህክምና ጉዞ ከሆነ ሊያጋጥማቸው የሚችለው ችግር ቀላል አይደለም ብሏል።
ለዚህ ደግሞ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ቢሮ መክፈቱ ጥቅሙ ቀላል የሚባል አይደለም የተባለ ሲሆን ታካሚው ትክክለኛ ሀኪም እና ሆስፒታል እንዲያገኝ ያግዛል ተብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4