Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ዳያስፖራ ራዲዮ - ሚያዝያ 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
54:56
1
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 29፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:11
7
''ኢትዮጵያ በአሜሪካ የ10 በመቶ ቀረጥ ብቻ እንድትከፍል ከተወሰነባቸው ሃገራት መካከል መሆኗ የውጭ ባለበሀብቶችን እንድትስብ መንገድ ከፍቷል''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:27
ኢንዱስትሪዎች የተሻለ ደመወዝ ላለመክፈል ሲሉ የተማሩ ሰዎችን እንደማይቀጥሩ ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:13
11
በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት አልተቻለም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:15
19
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 28፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:48
6
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:59
34
ዛሬ የአለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:56
36
ሸገር 991 - ሚያዝያ 25፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:18
18
በተለያዩ ምክንያቶች ቤት ንብረታቸውን ጥለው ለወጡ ተፈናቃዮች የመብት መጠበቅ ሁኔታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:00
8
የአሜሪካ እና የቻይና የንግድ ጦርነት ምን የዞ ይመጣ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:59
5
የውሃ እጥረት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:21
3
የተሀድሶ ኮሚሽን አሁናዊ ስራ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:18
79
የዲጂታል ግብይትን ያቀላጥፋል የተባለ አዲስ ተጨማሪ መተግበሪያ በኢትዮጵያዊያን በልፅጎ ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
3
547 - ስለ ህገወጥ የስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
11:58
6
በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተዘጋባቸውን 44 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ፖሊስ መያዙ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:23
7
አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች፣ እየታደሰች መሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:43
6
የህግ አወጣጥ ሳይንስና በተግባር ያለው ልምድ ምን ያሳየናል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:24
9
የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:15
31
ሸገር ሼልፍ - ሚያዝያ 24፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
73:29
12
Next
11
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net