Search
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 28 2017
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያክሉ ተገቢውን ሰነድ ያሟሉ እና በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
ምን ያህሉስ በድንበር፣ በሌላውም መንገድ አልፈው ሀሰተኛ ሰነድ ተዘጋጅቶላቸው ይነዱ ይሆን?
በከተማችን በአንድ ሰነድ ሁለት ተሽከርካሪ ሲጠቀምበት ተያዘ፣ ከግብይት በኋላ ሰነድ ሲጣራ ችግር ያለበት ሆኖ ተገኘ፣ የሚሉና ሌሎች ከተሽከርካሪ ጋር የተገናኙ ችግሮችን ደጋግመን ሰምተናል፡፡
በተቆጣጣው ተቋም አሰራር ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችም ብዙ ናቸው፡፡
ዛሬስ ይህን ችግር የሚፈታ መላ ተገኝቶ ይሆን?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4