Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር 991 - ግንቦት 2፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
24:06
12
በጡት ካንሰር ህመም መያዛቸው በህክምና ከሚረጋገጥ ሰዎች መካከል 60 በመቶዎቹ እንደሚሞቱ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:02
22
ግንቦት 1 2017 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል የተሰጠው የ3 አመታት ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪ 1 አመት እንደተራዘመለት ይታወቃል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:40
8
ኢትዮጵያ የተፈናቃዮቹን መብት ስምምነቱ በሚጠይቀው ልክ እያከበረች ነው ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:00
19
ሸገር ሼልፍ - ግንቦት 1፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:01
11
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 1፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
62:01
8
አዲስ አበባ ውስጥ ከቤቶች ጋር ተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት የጉቦ ጥያቄና ሲስተም የለም የሚል ምላሽ እየተሰጠን ተቸግረናል ሲሉ ተገልጋዮች ቅሬታቸውን አቀረቡ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት እስከ አንድ ቢሊዮን ዶላር ካሣ የተጠየቀችበት ክስ አብዛኛው ውድቅ ተደርጎላታል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
54
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ካሣ የተጠየቀችበት ክስ አብዛኛው ውድቅ ተደርጎላታል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
የዲኤችኤል ኢትዮጵያ ሰራተኞች ዛሬ የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:43
117
በሸገር ከተማ አስተዳደር ከዚህ በኋላ ደንብ ተላላፊ አሽከርካሪዎችን ለመቅጣት መንጃ ፍቃድ መቀበል፣ የመኪኖችንም ታርጋ መፍታት አይኖርም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:15
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 30፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:26
8
የደረጃ ’’ሀ’’ እና ’’ለ’’ግብር ከፋዮች ግብራቸውን ሲያሳውቁ የሂሳብ መዝገብ እንዲያቀርቡ ሊገደዱ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:44
15
547 - ሚያዝያ 28 2017 - ስለ ህገ-ወጥ ስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
17:57
6
ሚያዝያ 28 2017 547
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
16:30
3
በቴክኒክና ሞያ ተቋማት ውስጥ ክህሎት ያለው የመምህር እጥረት ከፍተኛ መሆኑን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ያደረገው ጥናት አሳየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:09
17
‘’ቀን ከለሊት ዋጋ የሚከፍሉ የፀጥታ አካላት እንዳሉ ሁሉ፤ በህግ ላይ የሚያምጹ የፀጥታ አካላትም አሉ’’ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
ከቤት እስከ ከተማ - ሚያዝያ 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
50:04
5
የምሽት ወሬዎች - ሚያዝያ 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:02
1
የጥበብ መንገድ - ሚያዝያ 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
114:20
1
Next
58
17
10
25
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net