Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የጉለሌ እፅዋት ማዕከል ይህን ለማስቀረት ከባህል ሐኪሞች ጋር በጋራ እየሰራሁ ነው ብሏል - ሰኔ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:13
6
በአጎዋ ዕድል መታገድ እና በቅርቡም የአሜሪካ መንግስት በጣለው የ10 በመቶ ታሪፍ ምክንያት 16 በመቶ ታክስ እየተከፈለበት ወደ አሜሪካ የሚላከው የኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:45
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
100:27
5
ሸገር ካፌ - ከግንቦት 13 በኋላ ምን ሆነ? እና ሙዚየም ላይ አበባው አያሌው እና መዓዛ ብሩ - ሰኔ 1 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
83:59
የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በአባይ ተፋሰስ ላይ የተለያዩ 31 ግድቦችን ለመስራት ጥናቱ ያለቀው ከ 60 አመት በፊት ነበር - ግንቦት 30 201
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:39
የራሳችንን ጉዳይ በራሳችን መክረን እንዳንወስን የሚያደርገን አንዱ ከውጭ የሚመጣ እርዳታ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:51
የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በአባይ ተፋሰስ ላይ የተለያዩ 31 ግድቦችን ለመስራት ጥናቱ ያለቀው ከ 60 አመት በፊት ነበር ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:39
ሸገር 991 - ግንቦት 30፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:27
18
የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የህዝብ እንደራሴዎች ፅ/ቤት አባላት ሰላም እንዲወርድ መንግስት ከዚህ በላይ ርቀት ተጉዞ ሁሉንም አማራጭ እንዲፈልግ ጠይቀዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:52
ግንቦት 28 2017 የገበያቅኝት - የእንቁላል ዋጋ መናር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:37
49
ኢትዮጵያ የምታስገባው ነዳጅ የጥራት ፍተሻውን ለማድረግ የሚያስችላት ላብራቶሪ ስሌላት ናሙናው ወደ ኬንያ እና ሌሎች ሀገራት እንደሚላክ ሠምተናል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:44
አንዳንድ ነገሮች - ሴት ተማሪዎች በአስተማሪዎቻቸው ስለሚደርስባቸው ጥቃት ! ግንቦት 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
71:38
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 28፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:59
7
ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን የመጠቀም ፍላጎቷን ያክል የውሃ ሀብቱን መጠበቅና ማስተዳደር ላይም ብዙ መስራት አለባት ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:39
5
''ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ'' ኢሰመኮ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:47
19
547 - የእድሮች ማህበራዊ ሀላፊነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
11:22
32
የምግብ ዘይት ችግር አንድ አማራጭ የሚሆን የምርመራ ውጤት የኢትዮጵያ ባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩ ተመራማሪዎች እንካችሁ ብለዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 27 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
128:08
12
የአላባ አንጋጫ ዋቶ የመንገድ ፕሮጀክትን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የኮንትራት ውሉ እንዲከለስለት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:07
34
ከስርዓተ ምግብ ጋር ተያይዘው የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ውጤታማነታቸው እንዲታይ ቀጥታ ማህበረሰብ ላይ ወርደው መስራት አለባቸው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:29
22
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
11
2
42
18
176
46
26
11
44