Search
''ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ'' ኢሰመኮ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ'' ኢሰመኮ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ'' ኢሰመኮ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 27 2017
ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ኮሚሽኑ ይህንኑ በተመለከተ ከዚህ ቀደም የሰጣቸው ምክረ ሀሳቦች መፈፀም አለመፈፀማቸውን መገምገሙን አስረድቷል፡፡
በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ የህጻናት ማሳደጊያ ተቋማት መካከል በአንዳንዶቹ ውስጥ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የቀጠሉባቸው ተቋማት መኖራቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ተናግሯል፡፡
ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ አዳማ ሐረር ሀዋሳ ሻሸመኔና ወላይታ ከተሞች በሚገኘው 21 የህጻናት ማሳደጊያ ተቋማት ከሰብአዊ መብት ጥበቃ አኳያ ከዚህ ቀደም የተሰጣቸው ምክር ሃሳቦች ምን ያህሉ ተፈጽሟል የሚለውን እና ግኝቶች ላይ ተወያይተዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3