Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የነዋሪዎቿም ቁጥር እያሻቀበ የመጣቸው አዲስ አበባ የከተማዋን ስፋት እና የኗሪዎቿን ቁጥር ያህል የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ትፈልጋለች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:31
11
በቡና ላኪነት ለመሰማራት 15 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስያዝ ሊጠይቅ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:57
22
ኢትዮጵያ የቱሪዝም ሀብቷን ቆጥራ የምታውቅበትና የምታስተዳድርበት ሀገራዊ የቱሪዝም ካርታ እያሰናዳች ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:26
21
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ተፈናቅለው በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:33
21
ኢትዮዽያ በሎጅስቲክስ ሥራ ዛሬም ከዓለም 167 ሀገሮች 126ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:52
15
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 25፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:42
15
#ጉዳያችን - ምግብ ደህንነት (ክፍል 4)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:07
24
መቆያ - ሰላዩ ጋዜጠኛ ፋምዥዋን አን! በእሸቴ አሰፋ - ግንቦት 23፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
30:51
9
ትዝታ ዘ አራዳ - ዝሆኑን በሴራ! በተፈሪ ዓለሙ - ግንቦት 23፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:52
6
የጨዋታ እንግዳ - “በአሜሪካ ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ች ማህበራት መስራቾቹ” ዶ/ር ዛኪ ሸሪፍ እና አቶ ቡርሃን አህመድ ጨዋታ! 1ኛ ሳምንት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
113:36
ጤና ውዴ - ግንቦት 24፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
48:40
3
ሸገር 991 - ግንቦት 23፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:36
54
የኢትዮጵያ ግብርና ምርታማነቱ እንዲጨምር ስራውም እንዲዘምን ከገበሬው ባለፈ በየወረዳው የግብርና ኤክስቴንሸን ሰራተኞች አሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:56
69
በአዲስ አበባ የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ከደመወዝ ባሻገር የቤት ጥያቄያችን ምላሽ ይሰጠው ሲሉ ጠየቁ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
94
በፊሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የበቅሎ ቤት ቅርንጫፍ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ወደ 9ኛ ክፍል ሲዛወሩ በሚቀጥለው ዓመት አልቀበልም ማለቱ ቅሬታ ፈጥሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:49
ባለፉት 18 ዓመታት ከ50 ሺህ በላይ ሞያተኞች እና ሰራተኞች ሰልጥነው በአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ መሰመራታቸው ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:38
9
ዩኒቨርስቲዎች ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ባለመሆናቸው ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡት መካከል 27 በመቶ በላዩ ትምህርታቸውን እንደሚያቋርጡ ጥናት አሳየ - ግንቦት 22፣
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:50
ግንቦት 22፣2017 የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለው ረቂቅ ህግ እውን የቤት ልማት ተደራሽን ያነቃቃል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
ሸገር ሼልፍ - ግንቦት 22፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
65:29
4
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 22፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
135:40
9
Next
1
155
11
12
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net