Search
የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ንብረቶች ከተረከበ በኋላ ያስቀመጣቸው ለአቧራ ተጋላጭ በሆነ ቦታ መሆኑ ተነገር by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ንብረቶች ከተረከበ በኋላ ያስቀመጣቸው ለአቧራ ተጋላጭ በሆነ ቦታ መሆኑ ተነገር
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ንብረቶች ከተረከበ በኋላ ያስቀመጣቸው ለአቧራ ተጋላጭ በሆነ ቦታ መሆኑ ተነገር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 12 2017
የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የአለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፍወርቅ ተክሌን የስነ ጥበብ ስራዎች እና ሌሎች ንብረቶች ከተረከበ በኋላ ያስቀመጣቸው ለአቧራ ተጋላጭ በሆነ ቦታ መሆኑ ተነገር ፡፡
ባለስልጣን መ/ቤቱ በበኩሉ የኪነ ጥበብ ስራዎችን የሚያነፍስ ራሱን የቻለ ለቅርስ ጥበቃ ባለሙያ ቀጥሪያለሁ ይላል፡፡
ይህ የተነገረው የመንግስት ወጭ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በባለስልጣኑ የተንቀሳቃሽ ቅርሶች ምዝገባ ጥበቃ እና እንክብካቤን የስራ አፈጻጸም በተመለከት የ2015/16 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ሪፖርትን መነሻ በማድረግ የተቋሙ የስራ ሀላፊዎች ላይ ምላሽ እንዲሰጡባቸው ጥያቄ ከቋሚ ኮሚቴው ቀርቦባቸዋል፡፡
ቅርሶች በአግባቡ ጥበቃ፣ ምዝገባ፣ ጥገና እና እንክብካቤን እየተደረገላቸው መሆኑን መከታተሉን በተመለከተ በተደረገ ኦዲት ሲደረግ ባለይዞታዎች እና ባለቤቶች ቅርሶችን እንዲሁም በራሱ ይዞታ ስር ያሉ ስብስቦች በአግባቡ እንክብካቤና ጥገና እያደረጉ ስለመሆኑ ለመከታተል የሚያስችል አሰራር ሳይዘረጋ መገኘቱ ተረጋግጧል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3