Search
በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 1 2017
በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ፣ ነገር ግን ቁጥሩ በታወቁ የህክምና ተቋማት የተመዘገበ እንጂ ከዚህም ሊልቅ እንደሚችል ተነግሯል፡፡
በሀገሪቱ በዓመት ከ80,000 በላይ ሰዎች በተለያዩ የካንሰር ዓይነቶች ህይወታቸውን ያጣሉ ተብሏል፡፡
ቅድመ መከላከል በተለይም ምርመራና ህመሙ ሳይባባስ መለየቱ ላይ በብርቱ ስላልተሰራበትም በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት የሚመዘገበው የሞት መጠን እየጨመረ መምጣቱን ጥናት አሳይቷል፡፡
የሳምባ ካንሰርን በተመለከተ ያለውን ሀገራዊ መጠን ለማወቅ የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ የተለያዩ ምርምሮችን እያካሄደ መሆኑን ተናግሯል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3