Search
የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከተደረገ አንድ ዓመት በኋላ ታዲያ ኮንትሮባንድ በማስቀረት በኩል ምን አመጣ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከተደረገ አንድ ዓመት በኋላ ታዲያ ኮንትሮባንድ በማስቀረት በኩል ምን አመጣ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከተደረገ አንድ ዓመት በኋላ ታዲያ ኮንትሮባንድ በማስቀረት በኩል ምን አመጣ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጳጉሜ 3 2017
በኢትዮጵያ የንግድ ሥርዓት ውስጥ የራስ ምታት ሆነው ከቀጠሉት መካከል ህገወጥ ንግድ ወይም ኮንትሮባንድ አንዱ ነው፡፡
ቡናና ጥራጥሬው፣ ማዕድኑ፣ በሬ፣ በጉ፣ ፍየሉ በየድንበሩ እየተነዱ፣ መድሃኒቱ፣ እፅ፣ አልበሳቱ ድንበር አሳብረው ወደ መሃል ሀገር እየገቡ ንግዱ ሲጎዱት ቆይተዋል፡፡
አሁንም ችግሩ አልተፈታም፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
4
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
7
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2