Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በቅቤው በሌላ ሌላውም ባዕድ ነገር የሚቀላቅሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:35
44
በአዲስ አበባ መኪና ማቆም፣ ሰው ማውረድ መጫን አይቻልም፤ የሚሉ ምልክቶች በዝተዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:11
204
14 ዓመታት በግንባታ፣ 14 ዓመታት በድርድር የቆየው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከቀናት በኋላ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:45
በቢትኮይን መጫወቻ ሜዳ ባንክ የለም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
237
ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:50
ከረጃጅም ፅሁፎች ይልቅ አጠር አጠር ወዳሉና ሰዓታት ከሚፈጁ ቃለ መጠይቆች ወይም ንግግሮች ይልቅ በሴኮንድ ግፋ ቢል በደቂቃ እድሜ ወደ ሚያልቁት ማዘንበል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:49
ከግድቡ የሚመነጨውን ሃይል ሽያጭ ይበልጥ ለማስፋት ምን የቤት ስራ አለ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:23
33
ሸገር ሼልፍ - ነሐሴ 30 ፣ 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:56
20
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
147:08
6
መንግስት ሰላም ማስፈን ላይ እንዲሰራ ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:32
65
በህዳሴው ግድብ ላይ እየተመረተ ያለውን የዓሣ ምርት ተረክበው የሚያከፋፍሉ ባለሃብቶች ወደ ገበያው እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:44
53
ስራ ፈጣሪዎችን በአፍሪካ ደረጃ እውቅና የሚያገኙበት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:52
26
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ አምስት የአፍሪካ ሀገራት ቅርጫፍ ቢሮዎችን መክፈቱን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
40
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከዚህ በኋላ ለባቡር ሾፌርነትና ቴክኒሺያኖች ስልጠና ማረጋገጫ ወደ ቻይና አልሄድም አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:38
22
የያየኔዎቹ ነሀሴ 27 2017 - ተዋናይት ፀደይ ፋንታሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:32
10
አለም አቀፍ ክፍያዎችን በውጭ ምንዛሪ ለመክፈል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:45
64
የምሽት ወሬዎች ነሀሴ 27 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
105:17
8
ከቤት እስከ ከተማ - ነሀሴ 27 2017 - የህዳሴ ግድብ እና የከተሞች እድገት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:59
1
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
140:29
3
የዓይን እማኝ ቢሆኑ ወንጀለኛው ላይ በፍርድ ቤት ለመመስከር ምን ያክል ፈቃደኛ ነዎት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
11
Next
18
121
20
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net