Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
547 - የትምርት ስርዓት ለማዘመን የሚደረጉ ጥረቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
27:20
69
ሸገር ማለዳ - መስከረም 13 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:50
2
በቀጨኔ እና በቀበና ወንዝ ላይ እየተካሄደ ያለው የወንዘ ዳር ፕሮጀክት እስከ ጥቅምት ወር ድረስ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:58
13
''በአዲስ አበባ በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም '' ተሳፋሪዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
42
''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው'' የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
14
የጨዋታ እንግዳ - ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረገው ጨዋታ! - መስከረም 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
120:25
መቆያ - የቀድሞው የዝምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ባለቤት ስለነበሩት ግሬስ ሙጋቤ - በእሸቴ አሰፋ - መስከረም 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:45
ትዝታ ዘ አራዳ - የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ! በተፈሪ ዓለሙ - መስከረም 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
24:53
ሸገር ማለዳ - መስከረም 12 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
108:17
3
ኢትዮጵያ የተጨማሪ 6 መርከቦች ግዥ ፈፅማ በዘንድሮ ዓመት ትረከባለች ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:12
51
በመጪው የበጋ የአየር ጠባይ በተለይ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል ከፍተኛ የወባ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:49
15
የህዳሴውን ግድብ ገንብታ ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያ ቀጣይ የቤት ስራዋ ምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:09
31
ሸገር መዝናኛ - መስከረም 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
120:31
8
እንዳልክና ማህደር መስከረም 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
99:31
1
ወይ አዲስ አበባ - መስከረም 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
108:27
1
ሸገር ሼልፍ - መስከረም 9 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
74:39
5
የምሽት ወሬዎች - መስከረም 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
63:18
0
መድሀኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶች ከግምጃ ቤት ጀምሮ እስከ ስርጭት ድረስ ከፍተኛ ቁጥጥር እንዲደረግበት የሚያስችል የዲጅታል ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:33
ሸገር ማለዳ - መስከረም 9 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:01
3
ሸገር ማለዳ - መስከረም 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
68:40
10
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
25
#DawitTsege Interview
#DawitTsege On Sheger FM
21
2
3