Search
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 13 2018
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል ማግኘት ከባድ መሆኑ ይነገራል።
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ባለሞያዎች ሲፈለጉ ብዙ ጊዜ ከተለያዩ ሀገራት እየመጡ እንደሚቀጠሩም ሲነገር ይሰማል።
በዘርፉ ያለውን የባለሞያ እጥረት እቀርፋለሁ፣ ወጣቶችም በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ እሰራለሁ ያለ በአሜሪካን ሀገር ሲሰራ የቆየ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፉን ከፍቷል።
ላለፉት 13 ዓመታት በአሜሪካን ሀገር የኮምፒውተር እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስልጠና በመስጠት ሲሰራ የቆየው ቤማንዳ ሶሉሽን አሁን በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ መክፈቱን ተናግሯል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
4
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
7
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2