Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ዳያስፖራ ራዲዬ - ጥቅምት 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
55:14
1
በአዲስ አበባ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ምዝገባ ጥቅምት 1 መጀመሩና እስከ ህዳር 30 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:50
3
የመንግስት ሰራተኞች ከፈቃዳቸው ውጪ፣ ከደመወዛቸው ገንዘብ እየተቆረጠባቸው ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:52
33
ልዩ የኢኮኖሚ ዞንም ለመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ እንዲሆን ተወስኗል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
11
''በታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን የሚሉ'' ቅሬታዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:17
26
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:58
4
የቀድሞ ተዋጊዎች እና ሌሎች አካላት በትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ ውስን በሆነ የተፈጥሮ ሃብት ሽሚያ ውስጥ መግባታቸውን ጥናት አሳየ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:45
7
ህንድ፤ ኢትዮጵያ ያላትን የባህላዊ መድሀኒት ሀብት በሳይንስ የተደገፈ እንዲሆን ለመርዳት ዝግጁ መሆኗን ተናገረች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:44
7
መጪው ምርጫ የሚደረገው ከዚህ በፊት በነበረው የምርጫ ሥርዓት፣ ወይስ ሀገራዊ ምክክሩ በሥምምነት የሚቀይራቸውን ከፖለቲካና ከምርጫ ሥርዓቱ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:52
63
በምግብ ራስን መቻል የሚለውን ብቻ መከተል ነው ወይስ ለመግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ መስራት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:40
37
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:39
3
የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የሚፈፀም ወንጀልና ህገወጥ ድርጊት ከጊዜ ጊዜ መጠኑ እየጨመረ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:39
የመምህርነት ሞያ ያላቸው ታራሚዎች እና የፖሊስ አባላት ተመልምለው፤ እዚያው ባሉ ትምህርት ቤቶች እንዲያስተምሩ እየተደረገ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:57
4
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:22
3
ሸገር ካፌ - ሀገራዊ ምክክር ላይ! ዶር ተካልኝ ወልደማርያም እና ዶር ዮናስ አሽኔ 17ኛ ሳምንት እና የአዕምሮ ህመም ላይ! - ጥቅምት 2 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
106:22
መቆያ - የሩሲያ ባለውለታ ስለሆኑት ሌተናል ጀነራል ሚኬል ክላሽንኮቭ በእሸቴ አሰፋ - ጥቅምት 1 2018 .
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
24:13
ዩኒቨርስቲዎች በጥራት ማስተማር ካልቻሉ ዩኒቨርሲቲ ሆነው መቀጠላቸው አጠያያቂ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:34
24
ኢትዮጵያ 34ኛውን የአረጋዊያን ቀን ያከበረች ቢሆንም እስካሁን የአረጋዊያንን ማህበራዊ ዋስትና የተመለከተ አዋጅ ሆነ ፖሊሲ የላትም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
19
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ስር ያሉ ታራሚ ተማሪዎች በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የማሳለፍ ምጣኔ ከሀገራዊ የማሳለፍ ምጣኔ ከእጥፍ በላይ መሆኑ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:50
ሸገር ሼልፍ - መስከረም 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:01
5
Next
2
1
3
11