Search
''ተገልጋዮችን የሚያንገላቱ፣ ጉቦ የሚቀበሉ ሰራተኞቼን እያባረርሁ በህግ እንዲጠየቁም እያደረግሁ ነው'' ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ተገልጋዮችን የሚያንገላቱ፣ ጉቦ የሚቀበሉ ሰራተኞቼን እያባረርሁ በህግ እንዲጠየቁም እያደረግሁ ነው'' ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ተገልጋዮችን የሚያንገላቱ፣ ጉቦ የሚቀበሉ ሰራተኞቼን እያባረርሁ በህግ እንዲጠየቁም እያደረግሁ ነው'' ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 6 2018
ተገልጋዮችን የሚያንገላቱ፣ ጉቦ የሚቀበሉ እና መሰል ጥፋቶችን የሚሰሩ ሰራተኞቼን እያባረርሁ በህግ እንዲጠየቁም እያደረግሁ ነው ሲል የከተማዋ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተናገረ፡፡
የነዋሪነት መታወቂያ፣ ያገባና ያላገባ ሰነዶችን ማግኘትና ሌሎች አገልግሎቶችን ለመስጠት ተገልጋዩን የሚያመላልሱ ሰራተኞች መኖራቸው ተነግሯል።
እነዚህን ሰራተኞች በስልጠና አግዛለው፤ አጥፍተው የሚገኙትንም መቅጣት እጀምራለሁ ብሏል ተቋሙ።
ይህንን ያሉን የኤጀንሲው ምክትል ዳሬክተር ጥጋቡ ሹመይ ናቸው።
ነዋሪዎች ከተቋሙ አገልግሎት ፈልገው በሚመጡበት ወቅት፤ ጉዳይ የሚያንዛዙ የተቋሙ ሰራተኞች እንዳሉ ደርሼበታለሁ ማለቱን ሰምተናል፡፡
በተለይም እንዲህ ዓይነቱ ችግር በወረዳዎች ላይ እንደሚታይ ነግረውናል፡፡
በተያያዘም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ላልሆኑ ሰዎች በሀሰተኛ ሰነድ መታወቂያ የሰጡ የተቋሙ ሰራተኞችን ለህግ በማቅረብ ከስራ በማገድ እና ምንም ዓይነት ማህበራዊ አገልግሎት እንዳያገኙ መደረጉን አስረድተዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
4:57
27