Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
139:13
1
የምሽት ወሬዎች - ታህሳስ 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
59:39
0
ወይ አዲስ አበባ - ታህሳስ 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
112:06
0
የጋራ መኖሪያ ቤት ለማግኘት ተመዝግበው የሚጠባበቁ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:02
4
አንዳንድ ነገሮች - የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ ! - ታህሳስ 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
55:22
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
130:42
0
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ ለውጦች የታሰበላቸው አላማ አላሳኩም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:28
15
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 15 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
122:42
6
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 14 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
127:41
5
የስራ ገበያው የተማረ እና ብቁ የሰው ሀይል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:35
2
ጉዳያችን - የከተማ ልማት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:12
17
ኢትዮጵያ በኮቪድ እና በአጎአ መታገድ ምክንያት አብዛኛውን በሀገር የምታመርተውን ምርት መሸጥ አልቻለችም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:46
17
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 13 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
129:30
1
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ደራሲና ፀሀፊ ዲናው መንግስቱ በኒውዮርክ የሚገኘውን ፔን አሜሪካን በፕሬዘዳንትነት እንዲመሩ ተመረጡ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
2:33
10
ወደ ቀድሞ ቀያቸው ሄደው እንደገና ወደ ደብረብርሃን የተመለሱ ተፈናቃዮች መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:26
4
የዘመናዊ የአጥንት ህክምና አዋቂዎች ደግሞ በወጌሾች ላይ ቅሬታ ሲያቀርቡ ይሰማል ታዲያ ምን ይሻላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:29
1
Tsarg
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:45
2
ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለለት የቤቶች ልማት ፖሊሲ እየተሰናዳ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:45
1
ወይ አዲስ አባባ - ታህሳስ 9/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
104:18
3
ሸገር መዝናኛ - ታህሳስ 9 2018 ተዋናይት ሀና ተረፈ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
119:59
1
Next
5