Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በጋራ ተጠቃሚነት እና በዲፕሎማሲ አስተማማኝ የባህር በር ይኖራት ዘንድ ያደረገችው ጥረት አለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲያገኝ መሰረት የጣለ መሆኑን ፕሬ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:18
የመንገድ ዲዛይን ችግር በአሽከርካሪዎች እና በእግረኞች የሚፈፀሙ የትራፊክ ጥሰቶችና ሌሎችም ለትራፊክ አደጋ እንደ ምክንያት ይጠቀሳሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:44
ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ሀገር ባንኮች ክፍት ካደረገች ከአመት በላይ ሆኗታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:31
ኢትዮጵያ በቀጠናው ቁልፍ ወይንም እንከር አገር ብቻ ሳይሆን በቀጠናው ጉዳይ ላይ የምትወስን መሆኗን በሰዎች ችሮታ ብቻ ሳይሆን "በጉልበቷ" ታረጋግጣለች ሲሉ ጠ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:05
የተሽከርካሪ የጎን መብራት ፣ ጎማ፣ የባትሪ እና ሞተር አካላት ሌላም የተሽከርካሪ አካል ይሰረቃል፣ ይሸጣል፣ ይገዛል። ሰሌዳ ወይም ታርጋ ተፈትቶ ይወሰዳል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:35
ሰዎች በየመንገዱ ፣ በየትራንስፖርት ስፍራው ስልኬ ሲወሰድብኝ ፣ የጣት ቀለበቴን ስቀማ፣ ከባንክ ገንዘብ አውጥቼ ስሰጥ ከልቦናዬ አልነበርኩም ፈዝዤ ደንዝዤ ነበ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:33
የተቀሩት የፍርድ ቤት ውሳኔን አክብረው ለመተግበር ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:00
አሜሪካ መራሹ አለም አቀፍ የፀረ ሽብር ጥምረት ሰሞኑን የኢራቅ ተልዕኮን አጠናቆ ጠቅልሎ ወጥቷል፡፡አጋጣሚውን እነማን እንዴት አዩት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:09
የአውሮፓ ህብረት ወደ አባል ሀገራቱ የሚገቡ የተመረጡ የግብርና ምርቶች ከደን ምንጣሮ ነፃ በሆነ መሬት ተዘርተው የበቀሉ መሆናቸውን እንዲሁም ከህፃናት የጉልበት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:34
ሕወሃት በሰሜን ምስራቅ እዝ የግዳጅ ቀጠና በኩል የከፈተው ጥቃት በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት እንዲቀሰቀስ ምክንያት መሆኑ ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
7:02
ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች የሚሰጡት የብድር ገደብ /Credit Cap/ ላይማሻሻያ ሲያደርግ ቆይቶ ሙሉ ለሙሉ ካነሳው ሶስት ወር አልፎታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:28
ኢትዮጵያ በጎርጎርሳውያኑ የዘመን ቀመር 2027 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ለማስተናገድ ሰፊ ዝግጅት ላይ ነች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:44
በስፖርታዊ አደን ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማራው *የኢትዮጵያ ሪፍት ቫሊ ሳፋሪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት* በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:14
ኢትዮጵያ የፋይናንስ እና የባንክ ጉዞው ሥርዓት እንዲዘምን መንገድ ከለየችበት ጎዳና አንደኛው የካፒታል ገበያ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:27
የፖለቲካ ፓርቲዎች ሴት አካል ጉዳተኞችን ከቁጥር ማሟያነት ያለፈ ሚና እየሰጧቸው አይደለም ተባለ፡፡ ሴት አካል ጉዳተኞች በፖለቲካው ዘርፍ ባላቸው ተሳትፎ ከ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:47
እገታ ፣ የኮቴ ክፍያ ፣ ህገ ወጥ ኬላ በተለይ ሀገር አቋራጭ አሽከርካሪዎችን ሲያማርር የቆየ ችግር ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:46
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ስምምነት ማዕቀፍ ምርት መላክ የጀመረችው ባለፈው አመት ወይንም በ 2018 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:16
በየጊዜው ማዕከላዊ ባንክ የሚነግረን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መሳካት እና ቁጥሮች የነዋሪውን የኑሮ ሁኔታ እንዲሻሻል ምን አገዘ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:10
የአየር ንብረት ለውጥን ዋና አጀንዳው ሆኖ በሚመከርበት እና ከወራት በኋላ በቱርክ በሚካሄዴው COP 31 ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ይዛቸው የምትቀርባቸው አጀንዳዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:01
በኮንትሮባንድ ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚላኩ የቁም እንስሳት ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ የቁም እንስሳት ነጋዴዎች ማህበር ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:56
Next
5
19
35
9
153
396
31
16
8
11
7
10
13
8
10
20
12
29
12
3