Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአዲስ አበባ ልማት የሚለካው ከዚህ በኋላ በተገነቡ ፕሮጀክቶች ብዛት ሳይሆን የከተማዋ እናቶችን ኑሮ ቀላል እንዲሆን ምን ያህል አግዘናቸዋል በሚለው ይሆናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:22
በህገ ወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሄዱ ኢትዮጵያውያን በየጊዜው እየተመለሱ ነው፡፡ ይህንን ህገ ወጥ መንገድ ለማስቆም በ2018 ዓ.ም ምን ተሰራ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:19
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት የፋይዳ መታወቂያ አስገዳጅ እየሆነ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:08
የወተት ጥራት ቁጥጥር ደንብ የምርቱ ጥራት ተጠብቆ ለሸማቾች እንዲቀርብ የሚያግዝ ቢሆንም በፋብሪካ ተቀነባብሮ እንዲሸጥ የሚያስገድድ መሆኑ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
7:04
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ኤልኒኖ የአሁኑ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ጠንከር ያለ ነው እየተባለ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:54
የእቃ መያዣ የፕላስቲክ ከረጢቶች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ በህግ ከተከለከለ አመት ቢያልፈውም አሁንም ገበያ ላይ አልጠፋም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:11
የተጠናቀቀው በጀት አመት በኢራኑ ጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ ከ10 መርከቦቿ አንዷ በሆርሙዝ ሰርጥ ከነጭነቷ ረዥም ጊዜን እንድትቆም የተገደደችበት ሆኖ አልፏል፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
7:29
ቆሻሻን መልሶ የመጠቀም(ሰርኩላር ኢኮኖሚ) ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱንና ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:35
81ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባኤ በኒውዮርክ እየተካሄደ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:43
11
የአፋር ስምጥ ሸለቆን እና አካባቢው የሚገኙ የስነ ምድር ቅርሶችን በአለም አቀፍ የሥነ ምድር ቅርስነት ለማስመዝገብ ሰነዶች እየተጠናቀቁ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:00
ተበላሽተው ከአገልግሎት ውጭ የነበሩ የጭነት ባቡሮች ወደ ስራ መግባታቸው ተሰማ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:17
በተለያየ መስክ ሰርተው ገንዘብ ለማግኘት ከቻሉ ኢትዮጵያውያን መካከል 22 ነጥብ 9 በመቶ ያህሉ በቅጥር ስራ የሚተዳደሩ ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
2:40
ከዚህ በኋላ በየመንደሩ ወተትን የሚሸጡ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው መሆን አለባቸው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:47
በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 49 ከሆነው ሕዝብ 97 በመቶው ቢያንስ ስለ አንደኛው የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ቢያውቅም የሚጠቀሙት ግን 35 በመቶ ብቻ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:59
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን አሠሪና ሠራተኛን የተመለከቱ ጉዳዮችን በተመለከተ በአንዳንድ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ምላሽ በመነፈጉ መማረሩን ተና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
3:55
አዲስ አበባ ለነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ለማቅረብ የምትጠቀምባቸው ጥልቅ ጉድጓዶች አጠገቧ በሚገኙ የኦሮሚያ ከተሞች የተቆፈሩ ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:53
በተጠናቀቀው 2018 ዓ.ም ከአራት መቶ በላይ የሠራተኛ ማህበራት እንዲደራጁ መደረጉን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማበራት ኮንፌዴሬሽን ኢሰማኮ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:28
የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ለመሆን ሥራ ይጀምራሉ ብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:20
ምክክሩ ብዙ ተስፋ የተደረገበት ብቻ ሳይሆን በጥርጣሬም የሚታይ ነበር፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:08
10
በመጪው የበጋ ወቅት በኢትዮጵያ ጠንካራ ኤል ኒኖ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሚትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ ተናግሯል፡፡ ይህም በተለያዩ ዘርፎች ተፅዕኖ ሊያመጣ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:44
Next
6
6
103
32
11
23
21
13
4
37
23
35
6
27
11
3
6
20
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net