Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ግብርናው ዘርፍ የብድር አቅርቦት ከማያገኙ ዘርፎች መካከል ቀዳሚው ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:48
9
Tgtr
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
2:09
1
ልዩ መለያ ወይም ‘’ባር ኮድ’’ የሌላቸው ነባር ደረሰኞች ከፊታችን ጥር ወር በኋላ ሙሉ ለሙሉ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆኑ የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
3:39
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ታህሳስ 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
60:32
2
የምሽት ወሬዎች - ታህሳስ 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
60:13
1
አደረች አራዳ - ታህሳስ 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
100:40
0
ወይ አዲስ አበባ - ታህሳስ 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
107:09
0
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
132:56
1
ጉዳያችን - የመቀንጨር ችግር እና መዘዙ (ክፍል 1)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:09
11
ወደ ህክምና ተቋማት የአጥንት ህክምና ፈልገው ከሚመጡ ተገልጋዮች አብዛኛዎቹ በትራፊክ አደጋ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ናቸው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:04
0
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
54:37
2
የባዮ ቴክሎኖጂ ምርምር የተደረገባቸው የሰብል ምርቶች ላይ የሚደረገው ክትትል ምን መሳይ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:21
30
ምርትና አገልግሎት ያላቸውን፣ሸማቹንና ፣አሻሻጭን የሚያገናኝ የሞባይል መተግበሪያ በይፉ ስራ መጀመሩ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:28
10
በዚህ ዓመት ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በትግራይ ማካሄድ ካልተቻለ በክልሉ ያለው ቀውስ ሊባባስ እንደሚችል የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:29
6
የህፃናትን መብት ለማስጠበቅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:27
10
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የሀገራትን የምርት ልውውጥ ለማሳደግ ኢኮኖሚያቸውን ይደግፋል ተብሎ ታምኖበታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:17
6
ሸገር መዝናኛ - ታህሳስ 16 2018 ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሀንስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
120:00
0
በአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ብቻ በዓመት 150,000 ሰው አዕምሮው እንደሚታከም ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:01
0
ሸገር ሼልፍ - ታህሳስ 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
52:03
2
እንዳልና ማህደር - ታህሳስ 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
100:31
0
Next
12