Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የሌሎችን ጥበባዊ የፈጠራ ውጤት ያለፈቃድ መጠቀምና የባለቤትነት መብትን ተጋፍቶ ማሰራጨት ለፈጠራ ባለቤቶች አሁንም ትልቅ ፈተና ሆኖ ቀጥሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:41
0
የጥበብ መንገድ - ጥር 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
114:03
1
የምሽት ወሬዎች - ጥር 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
69:28
1
ሸገር ማለዳ - ጥር 27/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
120:19
2
ዳያስፖራ ራድዬ - ጥር 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
52:24
1
ከቤት እስከ ከተማ - ጥር 26 2018 በሰማይ ጠቀስ ፎቆች ውስጥ የእሳት እና የሕይወት ደህንነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
47:07
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ጥር 25 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
59:40
1
አደረች አራዳ - ጥር 25 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
113:09
1
ወይ አዲስ አበባ - ጥር 25 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
110:42
1
የምሽት ወሬዎች - ጥር 25 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
59:31
0
የመሬት አስተዳደር ፖሊሲ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:43
4
41 ፓርቲዎች በምርጫ ለመወዳደር እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:07
3
እስካሁን የተካሄደው ከ 1.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለባንኮች የቀረበበት የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ግቡን መቶ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:23
29
የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ አለመኖሩና በሚኒስትር ደረጀ መሬትን የሚያስተዳድር ራሱን የቻለ ተቋም አለመኖሩ ኢትዮጵያን ብዙ እንዳሳጣት ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:24
በኢትዮጵያ ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚሆን የሰብል ምርት በማከማቻ ችግር ምክንያት እንደሚባክን ይነገራል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:48
1
በዙሪያዋ ያሉ የገልፍ ሃገራትን ዘንግቶ የቆየው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ መንገድ እንደ ሃገር ምን አሳጣን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:39
20
በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ርቀው ቆይተዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:05
2
ለኬንያ፣ ጅቡቲ እና ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ሀይል እያቀረበች ያለችው ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ለደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ ለማቅረብ ዝግጅት እያደረገች ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:13
ሰባተኛ ሃገራዊ ምርጫ ሊካሄድ ከ6 ወር ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:10
10
ሸገር ማለዳ - ጥር 25 /2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
135:19
4
Next
1
7
0