Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የካቲት 3/2018 - የ2018 የትምህርት ዘመን ግማሽ አመት እንዴት ተገባደደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:29
2
የካቲት 3/2018 በኢትዮጵያ የአየር ክልል በኩል የሚያልፉ፣የሚነሱና የሚያርፉ በረራዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:49
ሸገር ማለዳ - የካቲት 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
134:29
2
ሸገር ማለዳ - የካቲት 2 /2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
130:55
6
ሸገር 991 - ጥር 30 /2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
21:02
11
ንግድ ፍቃድ ሳያወጡ እና ምክንያታዊ ያልሆነ ዋጋ ሲጨምሩ ነበር የተባሉ 12,000 የሚሆኑ ነጋዴዎች መያዛቸውን ከንቲባ አዳነች አበቤ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:46
በ2018 በጀት ዓመት በመንፈቅ ጊዜ 52.26 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:39
3
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የፋይናንስ ተቋም ኪሳራ ላይ ሲወድቅ ለገንዘብ አስቀማጮች የሚከፍለውን ኢንሹራንስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:42
6
በደቡብ ምስራቅ እስያ ይሰሩ የነበሩ ባለሃብቶች በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ተጽዕኖ ምክንያት መዳረሻቸውን ኢትዮጵያ እያደረጉ ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:53
ሸገር ሼልፍ - ጥር 29 /2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
59:56
5
ሸገር ማለዳ - ጥር 29/2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
149:27
1
በአሁኑ ወቅት በቂ የነዳጅ ምርት ቢኖርም የነዳጅ አቅራቢዎች በየቀኑ ወደ አዲስ አበባ መግባት ያለበትን መጠን እያስገቡ አይደለም ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:01
12
ከሚወለዱ 10,000 ህፃናት ውስጥ 80 የሚሆኑት የነርቭ ዘንግ ክፍተትና የጭንቅላት ውስጥ ውሃ መቋጠር ወይም ሀይድሮሴፋለስ ችግር ያጋጥማቸዋል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:39
በቀላሉ ጉድለታቸው የሚታዩ ተሽከርካሪዎች ይህንን ምርመራ እንዴት እያለፉት ነው በጎዳናው የሚታዩት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:28
95
ሸገር ማለዳ - ጥር 28/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
143:41
3
አንዳንድ ነገሮች - ጥር 28/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
52:48
3
የምሽት ወሬዎች - ጥር 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
64:32
3
አደረች አራዳ - ጥር 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
109:15
0
እንዳልክና ማህደር - ጥር 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
113:17
0
ለሀገር ውስጥ ፍጆታ እየቀረበ ካለው መድሃኒት ከ40 በመቶ በላዩ በሃገር ቤት የተመረተ መሆኑ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:32
0
Next
6
6
10
7
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net