Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ከባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ወለድ ላይ የገቢ ምንጭ እንዲሰበስብ የሚፈቅድ ደንብ ጸድቋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
26d ago
3:44
19
ባለንበት የ2019 በጀት አመት የዋጋ ግሽበትን ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ እንደሚሰራ መንግስት ተናግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
27d ago
6:59
በብዙ የፈጠራ ሂደት አልፈው መልሰው ጥቅም እንዲሰጡ በማደረግ ከሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች አይፈለጉም ተብለው ከሚወገዱ የበሬ አጥንቶችና ብረቶች የሚሰራው የፍሬን ሸ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
27d ago
6:08
በጥቁር ገበያው እና በመደበኛው የውጭ ምንዛሬ ገበያ መካከል ያለውን ልዩነት ማጥበብ አንዱ ግቡ ነበር፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
27d ago
5:01
በኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ ከተካሄደ ረዥም አመታትን ማስቆጠሩ ሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ ከ32 አመት በፊት በተካለለ የምርጫ ክልል እንዲካሄድ ማድረጉ እንደ አንድ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
27d ago
3:59
በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የሁለተኛ ዲግሪ እና የሶስተኛ ዲግሪን ለማጠናቀቅ ለሚሰራው ጥናትና ምርምር የሚመደበው በጀት እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
28d ago
5:01
በኢትዮጵያ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ሥርዓት ውስጥ የገባው የህዝብ ቁጥር 70 ሚሊዮን ደርሷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
28d ago
6:05
የአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖ በአለም ዙሪያ ጎልቶ መታየት ጀምሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
28d ago
5:49
22
ኢትዮጵያ 101ኛውን የፊያታ ዓለም አቀፉን ኮንግረስን ማዘጋጀቷን፤ የሚፈጥርላት እድል ምንድነው ?!
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
29d ago
5:34
በኢትዮጵያ ላይ "ሳይቦዝኑ ነውጥ ለሚደግሱ ሁሉ" መስመር የምናሲዝበት ወቅት ላይ ደርሰናል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
29d ago
3:46
በአማራና በኦሮሚያ ክልል በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወታደራዊ ግጭቶች መቀጠላቸውንና ለተለያየ ሰብአዊ መብት ጥሰት ማጋለጣቸውን እንደቀጠሉ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
29d ago
6:23
ዓለም በተለይ በከፍተኛ ግዙፍ ገቢና ወጪ ሸቅጥ በሆርሙዝ መስመር መተጓጎል ምክንያት ምን ዓይነት ንግድ ፀባይ አመጣ በሚለው ጉዳይ በአለም ገዘፍ ገዘፍ ያሉ የጭ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
3:52
የዲጂታል ሥርዓቱ እየተስፋፋ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:33
14
የታሸጉ ምግቦች ሳይበላሹ እንዲቆዩ ለማድረግ የሚጠቅመው ማቆያ ለእንጀራም እንዲሆን ለማድረግ ከዓመታት በፊት ምርምር የተደረገበት ማቆያ ጉዳይ እያነጋገረ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:09
በነባሩ ካቢኔ አባላት እና ሚኒስትር ድኤታዎች ላይ ላለፈው አንድ ዓመት ከፍተኛ ሚሰጥራዊ ክትትል ሲደረግ እንደቆየ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:39
ህዝቡ የፍላጎቱን ያህል ውሃ ባያገኝም ሀገሪቱ ግን የውሃ ማማ የሚል ተቀፅላ ሲሰጣት ይሰማል፡፡ ይህ ከየት መጣ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:56
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም የበሽታው ስርጭት፣ በህመሙ የሚያዙ እንዲሁም ህይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ቢመጣም፤ ሀገሪቱ ያላት የምርመራ፣ የህክምና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:46
በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አካባቢን በክለሃል አስተካክል ተብሎ በፍርድ ቤት የተወሰነበት ከአራት ወራት በፊት በሚያዚያ 2018 ዓ.ም ነበር፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:42
በትላንትናው እለት የተወካዮች ምክር ቤት አባላት እንዲሁም ባለፈው ሳምንት ደግሞ የክልል ምክር ቤት አባላት ቃለ መሐላ ፈፅመዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:11
ኤልኒኖን ጨምሮ የተለያዩ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖዎች በተለይ አዳጊ ሀገራትን በብዙ እየጎዳ ቢሆንም ችግሩ እንዲፈጠር ትልቁን ምክንያት የሚፈጥሩት ያደጉ ሀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:48
Next
24
31
12
11
34
19
11
8
12
15
66
54
34
17
14
25
14