Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለግብርናው ዘርፍ የሚሆኑ የትራክተር ማሽኖችን ወደ ሀገር ለማስገባት አሚዩ ኢንጂነሪንግ የተሰኘ ተቋምና ዘመን ባንክ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ተናገሩ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
15d ago
5:07
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ባለፈው ሐሙስ የተቀሰቀሰው ግጭት አሁንም አለመቆሙ ተነግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
15d ago
2:08
በአማራ ክልል ዋግኸምራ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በኤልኒኖ ምክንያት በተከሰተ ድርቅ ከ140 ሺህ በላይ ሰዎች ለከፋ የረሃብ አደጋ ተጋልጠዋል ተባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18d ago
5:38
በኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እንደ ወሲብ ያሉ አደገኛ ይዘት ያላቸው የኢንተርኔት ገፆች በህፃናት እንደሚታዩ ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18d ago
5:54
የአዲስ አበባ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 40 በመቶ ብቻ መሆኑን ጥናት አሳየ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19d ago
4:49
የተለያዩ ሸቀጦች ዋጋ ፣ ቤት ኪራይንም ጨምሮ ዋጋቸው በየጊዜው መናሩ የኑሮ ውድነቱን እያሻቀበው ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19d ago
5:47
በአዲስ አበባ ባለፉት 3 ወራት ከ1 ሺህ 900 በላይ ሰዎች መሞታቸው እና ከ32 ሺህ በላይ ሕፃናት ደግሞ መወለዳቸውን መዝግቤያለሁ ሲል የአዲስ አበባ የሲቪል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
3:36
በቅርቡ የተቋቋመው ብሔራዊ የአባይ ካሣ ኮሚቴ በግብፅ ተፅዕኖ ምክንያት ኢትዮጵያ የተስተጓጎሉባትን የውሃ ፕሮጀክቶች አጥንቶ ካሣ እንደሚጠይቅ ይጠበቃል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
5:34
የመንግስት የልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች በተቋማቸው የማይሰበሰብ ብለው ያመኑበትን እስከ 50 ሚሊዮን ብር ሂሳብ ከመዝገብ እንዲሰርዙ የሚፈቅድ መመሪያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
3:37
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የቀጠሉ የእርስ በእርስ ውጊያዎች ያስከተሉት እና እየስከተሉ ያሉት ሰብአዊ ቀውስ የከፋ እንደሆነ በኢት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
4:46
በአዲስ አበባ ጥሬ ስጋ በኪሎ እስከ 6 ሺህ ብር የሚሸጥባቸው ቦታዎች አሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
5:27
7
ኢትዮጵያ ባለፉት 5 አመታት አስጠብቃው የቆየችውን የምስራቅ አፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ለኬንያ አስረክባለች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
4:56
የኢትዮጵያ ወንዞች እና ሃይቆች አጠገብ መዝናኛ ስፍራዎችንና ፋብሪካዎችን የገነቡ ብዙ ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
4:40
ወደ መቆም ተቃርቦ የነበረው የከተማዋ የንግድ እንቅስቃሴ አሁን እየተነቃቃ መሆኑን የትግራይ ክልል ንግድ ምክር ቤት ነግሮናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
4:05
በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እስከ 800 ብር በሊትር ይሸጥ የነበረው ነዳጅ አሁን ዋጋው ከግማሽ በላይ መቀነሱ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21d ago
4:46
ከፍተኛ የግል ትምህርት ተቋማት ጊዜው የሚፈልገው የስልጠና ዘርፍ በየጊዜው እየለዩ ወደ ስራ በማስገባት ተወዳዳሪ መሆን አለባቸው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
22d ago
4:47
በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት /IMF/ ጋር የተጀመረው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የፋይናንስ ሥርዓቱን በህግ ማዕቀፍ ጭምር መልክ እያስያዘው ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
22d ago
6:45
ከሚታረሰው መሬት 43 በመቶ ወይም 7 ሚሊዮን ሄክታሩ በአሲድ የተጠቃ ሆኖ ምርት አልሰጥ እያለ ገበሬው ብዙ ሲቸገር እየታየ ነው። .
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
24d ago
6:20
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ዳግም ለመመዝገብ ወጥቶ ከነበሩ መስፈርቶች መካከል አንዳንዶቹ መሻሻላቸው የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
25d ago
4:25
በአዲስ አበባ በመንግስት ሆስፒታሎች እና የጤና ተቋማት የሚሰጥ የህክምና ዋጋ መናር ከነዋሪው አቅም በላይ እንዳይሆን በ2019 በጀት አመት ከ2 ቢሊዮን ብር በ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
25d ago
4:15
Next
15
8
10
16
19
7
22
14
12
9
13
5
10
3
13
13
18
14
15