Search
ሆቴሎቹ እንዳሉት ለአስተናጋጆቹ ስለ ማከፋፈላቸውስ እንዴት ይረጋገጣል? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሆቴሎቹ እንዳሉት ለአስተናጋጆቹ ስለ ማከፋፈላቸውስ እንዴት ይረጋገጣል?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሆቴሎቹ እንዳሉት ለአስተናጋጆቹ ስለ ማከፋፈላቸውስ እንዴት ይረጋገጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 17 2018
በአዲስ አበባ የምግብና መጠጥ አገልግሎት የሚሰጡ አንዳንድ ሆቴሎች ከመደበኛው ክፍያ በተጨማሪ የአገልግሎት እያሉ ሂሳብ ይቀበላሉ።
በሌሎች ሀገራት ደንበኛው በተሰጠኝ አገልግሎት ተደስቻለሁ ካለ ብቻ በራሱ ፍቃድ የሚፈጽመው የአገልግሎት ክፍያ (ቲፕ)በእነዚህ ሆቴሎች አስገዳጅ ሆኖ እየተጠየቀ ነው።
በዚህ መልክ የተሰበሰበውን ገንዘብ በመስተንግዶ ስራ ላይ ለተሰማሩ ሠራተኞቻቸው እንደሚያከፋፍሉትም የሆቴሎቹ ባለቤቶችና ሃላፊዎች ሲናገሩ ይሰማል።
በርግጥ ግን የአገልግሎት ክፍያ ወይም ቲፕ በአስገዳጅነት ሊጠየቅ ይችላል? ሆቴሎቹ እንዳሉት ለአስተናጋጆቹ ስለ ማከፋፈላቸውስ እንዴት ይረጋገጣል?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንድ ዶላር በስንት ብር ይሸጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
4:48
33
በዓመት ከ50 ሺህ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደምብ ስራ ላይ ዋለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
3:57
16
ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ አስተዋጽኦው ከፍ ያለ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
5:58
14
ግብፅ በፈጠረችው ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ ምክንያት ኢትዮጵያ ለተስተጓጎሉባት ፕሮጀክቶች ግብጽን ካሣ የሚይጠይቅ ኮሚቴ ባቋቋመች ወራት ልዩነት ግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
5:45
11
በአገር አቀፍ ደረጃ የኤች አይ ቪ የስርጭት መጠን ከአንድ በመቶ በታች ሆኗል ቢባልም በተለይም ግን የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች በኤች አይ ቪ የመያዝ መጠን እየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:44
16