Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:33
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በተደረገው ሀገራዊ ምርጫ 75 የግል እጩዎች ተወዳድረው 18ቱ አሸንፈዋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
6:31
በቴክኖሎጂ እና በቢሮ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ስራዎች በአግባቡ እየተሰሩ አይደለም ሲል የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
3:41
መንግስት እድሜው ለጡረታ ለደረሰ ዜጋ ሁሉ ጡረታ እንዲከፍል ተጠየቀ፡፡ ይህንን የጡረታ ወጪ ለመሸፈን ገንዘቡ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች መሰብሰብ አለበትም ተብሏ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:19
የፌዴራል መንግስት በዋናነት በግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ በ2019 የሚኖረውን የበጀት ጉድለት ለመሙላት አስቤያለሁ ብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:20
የግብርና ፖሊሲው የአርብ አደሮችን አኗኗር እምብዛም ከግምት ያስገባ እንዳልሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:19
በኢትዮጵያ ቋንቋ ከማንነት ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ያለው ቢሆንም፤...
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:46
6
Yhny
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:13
6
የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ወይም መድን አገልግሎት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:37
19
የሚመሰርተው መንግስት ለህዝብ ምሬት መነሻ የሆኑና በተለይ በታችኛው መዋቅር የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማሻሻል ምን መስራት ይጠበቅበታል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:50
ዜጎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ከመጣው የሸቀጦች ዋጋ በበለጠ ከመንግስት ለሚያገኙት አገልግሎት የሚከፍሉት ክፍያ እየፈተናቸው ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:09
በህክምናው ዘርፍ የምርምር ስራዎችን ማስፋፋት ለሀገራት የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ስራ ላይ አስተዋጽኦ እንዳለው ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:53
የስነ ተዋልዶ ጤናና የኤች አይ ቪ መከላከልና የህክምና አገልግሎት ላይ በስፋት መሰራት አለበት ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:12
በበበበበበበበበበበበ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:58
6
በአዲስ አበባ የመማር ማስተማር ሂደቱን እያወኩ ነው የተባሉ እንደ መጠጥ ቤት እና መሰል የንግድ ቤቶችን ከመማሪያ ቤት እንዲርቁ እየተሰራ ቢሆንም ውጤቱ ግን ው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:15
ከአምስት አመት በኋላ በምግብ እጥረት ምክንያት የሚቀነጭሩ ህጻናት እንዳይኖሩ በሰቆጣ ቃል ኪዳን የገባችው ኢትዮጵያ እስካሁን በከወነችው ስራ ምን ውጤት አገኘች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:39
የአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት (USAID)ን ጨምሮ የተለያዩ አለማቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ስራቸውን ማቋረጣቸው እና እርዳታ መቀነሳቸው እያሳደረ ያለው ጫና ከፍ ያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:58
በፀረ ተባይ ማምረቻና በሌሎችም ፋብሪካዎች መወገድ ሲኖርባቸው ከ2 እስከ 31 አመት ተከማችተው የሚገኙ አደገኛ ኬሚካሎች ክምችት መኖሩ ተነገረ ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
3:09
በስጦታና በተለያየ መንገድ ከሃገር ወጥተው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ ቅርሶች ለህዝብ እይታ ክፍት ሊሆኑ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:35
የስራ ስምሪት ወደ ተደረገባቸው ሀገራት ሰራተኞች እየሄዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
3:24
19
Next
29
9
10
16
5
11
4
17
1
5
20
17
13
9
16
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net