Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የዚህ የስደት ነገር ማስታገሻው ምን ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:28
24
በኮንጎ ኪንሻሣ በፍጥነት በመዛመት ላይ የሚገኘውን የኢቦላ ወረርሽኝ ለመከላከል የታለመ የሙከራ ክትባት ለአንድ ፈቃደኛ የሙከራው ተሳታፊ መሰጠቱ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:47
ኢትዮጵያኖች አብሮ የሚያኖራቸውን መላና ሥርዓት ተስማምተው ለማበጀት እየሞከሩ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
7:27
አለም አቀፍ የገንዘብ ተቆጣጣሪ ድርጅት IMF በኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ያሳየውን መሻሻልንና ያንዣበበትንም ስጋት በወቅታዊ በሪፖርቱ መዝግቧል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:22
በምክክሩ ሂደት የሚታዩ ክፍተቶች ከስር ከስር መፍትሄ እንዲሰጣቸው የሃገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ጠየቁ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:37
የአጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ቤቶች ፍቃድ አሰጣጥ እና እድሳት መመሪን ለማሻሻል የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ ፍርድ ቤት ሻረው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
2:18
ለመሆኑ ከኬንያ የሚገነባው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ለኢትዮጵያ ምኗ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:44
39
የእንቦጭ አረም አሁንም ያልተፈታ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:47
14
ኢትዮጵያ ለዘመናት የባህላዊ ህክምና ዘርፍን ስትጠቀምበት ብትቆይም ዘርፉ በብዙ ምክንያቶች የሚጠበቀውን ያህል ርቀት አለመጓዙ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:51
ኢትዮጵያ በካርበን ንግድ ገበያ ከሚሳተፉ ሀገሮች ተርታ መሆኗ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:04
10
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግል ትምህርት ቤቶችን የክፍያ ጭማሪ ጉዳይ በተመለከተ አምና ያወጣው ደንብ ትምህርት ቤቶች እንደ ደረጃቸው እስከ 68 በመቶ የ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:58
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:39
የዋጋ ጭማሪውም ለሁለት አመት የሚያገለግል ቢሆንም ለሁለተኛ ጊዜ ጭማሪ ያደረጉና የተጋነነ ክፍያ የሚጠይቁ እንዳሉ እየተሰማ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:07
የነዳጅ የሚያጓጉዙ ቦቴ ባለንብረቶች በየሁለት አመቱ የትራንስፖርት ታሪፍ እንዲሻሻልላቸው ህግ ቢኖርም ስራ ላይ እየዋለ ባለመሆኑ የባንክ እዳ መክፈል አልቻልንም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:16
በአዲስ አበባ ደረሰኝ ያልቆረጡ ከ4ሺህ 100 በላይ የጭነት መኪኖች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ተቀጡ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:02
በአለም ዙሪያ ከ30 በላይ ሀገሮች የኒውክሊየር የሀይል ማመንጫን ለኤሌክትሪክ የሀይል ምንጭነት ይጠቀማሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:54
መንግስት ከአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት IMF ጋር የደረሰው የኢኮኖሚ ማሻሻያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:15
የአጭበርባሪዎቹ የግንኙነት ሰንሰለት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:25
3
የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:00
12
የተጀመረው የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ግብ የግዙ ዘርፍ የሚመራው ኢኮኖሚን እውን ማድረግ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:36
Next
5
12
16
10
12
8
63
19
13
6
12
9
16
29
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net