Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ባለፉት 10 ዓመታት ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ ሁለት ጊዜ ተከሰቷል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:18
19
ከፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ተነስተው ቃሊቲ የገቡ ሰዎች ከሁለት አመት በኋላ በቀድሞውና በአሁኑ መኖሪያ ቤታቸው መካከል ያለው የቤት ስፋት ልዩነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:36
በኤሌክትሪክ እጦት ምክንያት የእለት ተእለት ተግባራቸውን መከወን ዳገት እንደሆነባቸው የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:37
ጥብቅ እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ የባንኮች ብድር አሰጣጥ ሥርዓት አሁንም ሊሻሻሉ የሚገቡ ጉዳዮች ያሉበት ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:02
የመኖሪያ ቤት ችግር በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:00
በገበያው ውስጥ ደጋግመን የምንሰማቸው ዋጋና የዋጋ ግሽበት ምን እና ምን ናቸው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:06
በኢትዮጵያ ቁርሾ እና ግጭቶች ለዘመናት በተለያየ ጊዜ የነበሩ አሁንም የቀጠሉ ችግሮች ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:42
ከኢትዮጵያ ወጪ ንግድ የአንድ ሶስተኛው መዳረሻ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:09
መንግስት አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ይልቅ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን መጨረስ ላይ ትኩረት አድርጓል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:03
በአማራ ክልል ያለው ጦርነት አሁንም ያለ ሁነኛ መፍትሄ እንደቀጠለ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:50
47
በኢትዮጵያ መንግስት ትንበያ መሰረት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አሃዝ ይወርዳል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:51
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርትራ ውስጥ የተያዘበትን ገንዘብ ለማስለቀቅ ወደ ክስ ቢያመራም በፖለቲካ ውሳኔ ምክንያት ገንዘቡ እንደተያዘበት መሆኑን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:07
አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ማጠናከርና የፀረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ቁጥጥር ማጠናከር እንዲሁም የፋርማሲ ዘ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:02
ኢትዮጵያ የምታመነጨው የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን 9 ሺህ 730 ሜጋ ዋት ደርሷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:13
ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ከካርበን ሽያጭ 4.8 ሚሊየን ዶላር ገቢ አገኘች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:41
6
የንግድ ህጉን ተላልፈው ተገኝተዋል ያላቸውን ከ24 ሺህ 500 በላይ ነጋዴዎች መቅጣቱን የንግድ ቢሮ ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:14
በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዲፈቀድ ለማድረግ እንደሚሟገቱ በሃገራዊ ምክክሩ እየተሳተፉ ያሉ የዳያስፖራ ተወካዮች ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:44
በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በበጀት አመት 117 ሺህ ህፃናት ተወልደው የልደት ማረጋገጫ ሰጥቻቸዋለው ሲል የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተናገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:25
ከሃያ አመት በፊት በኢንቨስትመንት ስም ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ጉዳት እያስከተለ ባለው የማንጎ ዝርያ ላይ የትምህርት ተቋማት ምርምር እያካሄዱ ናቸው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:35
ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:51
5
Next
158
48
22
21
16
44
19
20
42
26
18
5
15
10
7
39