Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመጪዎቹ አምስት ቀናት ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:53
በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:29
172
የምክክሩ ሂደት አሁን ላይ ከእያንዳንዱ ባለ 500 አባላት የስራ ቡድን የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦችን አቀናጅተው፣ 5
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:14
የምግብ የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ዛሬም ኢትዮጵያ መሻገር ያልቻለችው አንገብጋቢ ችግሯ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:57
በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ለተፈፀመ በደል መፍትሄ ይሰጣል ፣ በዳዩን ተጠያቂ ያደርጋል ተበዳዩን ይክሳል ተብሎ የታመነበት የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ የማድረግ ስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:56
የህዳሴው ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ 1 አመት ሊሞላው ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:22
በአገራዊ ምክክሩ እየተሳተፉ ያሉ ቤተ እስራኤላውያን ከምክከሩ በኋላ እውቅና ይሰጠናል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:16
በኢትዮጵያ ምግብ ነክ ባልሆኑ ምርቶች የሚታየው የዋጋ ግሽበት ላለፉት ስምንት ዓመታት እየጨመረ መምጣቱን አንድ የዘርፉ ባለሞያ ተናገሩ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:48
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 በጀት አመት 118.91 ቢሊዮን ብር ሰበሰብኩ አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:07
መንግስት ከአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር በጋራ ስራ ላይ እያዋለው ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ዓላማ የግሉን ዘርፍ በማበርታት የኢኮኖሚው ቀዳሚ ተዋናይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
6:15
በኢትዮጵያ ወጥ የሆነ ሕጋዊ ማዕቀፍ ሳይበጀለት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት (RTD)፣ ፍትሕን ከማረጋገጥ ይልቅ ለቅልጥፍና ቅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:02
በኦንላይን የሚሰራ የእንግሊዘኛ ቋንቋና የኮምፒውተር እውቀት ያለው ደመወዝ በወር 1ሺህ ዶላር በሚሉ ማስታወቂያዎች ተታለው እንደ ማይናማር የመሳሰሉ የደቡብ ምስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:46
እንደ ጣና ያሉ ሀይቆችና የውሃ አካላት ላይ ተንሰራፍቶ ከሚገኘው የእምቦጭ አረም የነዳጅ ምርቶችን ለማምረት ይሰራል ከተባለ ከአምስት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:56
ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን እንደምትከተል ይነገራል::
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:15
ነዳጅ ቀሽበው የተገኙ የቦቴ ሾፌሮች በእምነት ማጉደል በህግ መጠየቅ ሲገባቸው የቦቴው ባለቤቶች ባልተሳፍንበት ወንጀል ክልሎች ንብረታችንን ያላግባብ እየወረሱ ነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:13
ታሪክን በፎቶግራፍ የመሰነድ ባህል ዝቅተኛ መሆኑ ፣አብዛኞቹ የታሪክ ፎቶግራፎች በውጭ ዜጎች የተነሱ በመሆናቸው ታሪክን ከእነሱ እይታ አንጻር እንድንረዳ አድርጎ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:58
በፋብሪካ የሚመረቱ አልኮሎችና ትንባሆ ላይ የኤክሳይዝ ታክስ መጣል የምርቶቹን ዋጋ አንዲጨምር በማድረጉ የምርቶቹ የተጠቃሚዎች ቁጥር መቀነሱን ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:53
በአዲስ አበባ የነዳጅ ማደያዎች ተሰፍሮ የተሰጣቸውን ነዳጅ ከስፍር እያጎደሉና እየሰረቁ ማስቸገራቸው ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:09
በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅነትና በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ከ40 አመታት በላይ በሀላፊነት ሲሰሩ የነበሩት ወይዘሮ መዓዛ ቅጣው አረፉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
2:26
በኢትዮጵያ ተላላፊ ባለሆኑ እንደ ልብ ያሉ ሕመሞች ምክንያት የሚመጣ የጤና ችግር ለሀገሪቱ የጤና ሥርዓት ተጨማሪ ሥጋት ሆኗል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:52
Next
21
49
44
11
13
15
13
8
24
25
37
39
25
27
14
19
29
141
44