Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ጉዳት ከመድረሱ በፊት መቆጣጠር የተቻለውና ጉዳት መድረሱ በኦዲት የተረጋገጠ በአጠቃላይ 560 ቢሊየን 606 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የወንጀል ምርመራ መዝገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:09
በኢትዮጵያ በታክስና ግብር ስወራ፣ በሙስና፣ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በኦንላይን ማጭበርበር እና ከሌሎች ከባድ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት አለው የተባለ በቢሊየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:58
የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ኢትዮጵያን ጨምሮ በአለም ዙሪያ ከኢነርጂ ደህንነትና ስብጥር ጋር የተገናኘ ጥያቄ እንዲነሳ አድርጓል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:56
አቶ መስፍን ኤልዶ «85 ሺህ ብር ከባንክ ሒሳቤ የተወሰደብኝ ስልኬ በጠፋ በ4ኛው ቀን ነው» ይላሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:53
ስርዓተ ምግብ ላይ በመስራት መቀንጨርን ለመቀነስ፤ ከተቻለ ወደ ዜሮ ለማውረድ እየተሰራ ቢሆንም አፈጻጸሙ ግን ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ይላሉ የስነምግብ ባለሙያዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:51
ክረምት በመጣ ቁጥር የአዲስ አበባ የፍሳሽ ማስተላለፊያ መስመሮች በዝናብ ተሞልተው በመገንፈላቸው ለእግረኞችም ይሁን ለተሸከርካሪዎች ወዲህ ወዲያ ሲያስቸግሩ ይታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:55
የኩሪል ውዝግብ ዳግም እየተጋጋለ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:04
38
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሽፋኑ 63 በመቶ ገደማ ደርሷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:15
21
ሌብነት ወይንም ሙስና አገልግሎት ሰጪንና ተቀባይን የሚያግባባ ብቸኛ ቋንቋ የሆነ መስሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:10
የቱሪዝም ተጓዥችና የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የሀገርን ገፅታ በመገንባትና ቱሪዝምን ለማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳላቸው ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:39
የጆን ኤፍ ኬኔዲ መታሰቢያ ቤተ-መጻሕፍት ከአሜሪካ ኤምባሲ የ235 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተደረገለት።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:38
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት አመት 23 አነስተኛ የፀሀይ ሀይል ማመንጫዎችን ሰርታ ወደ አገልግሎት አስገብታለች ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:46
የሃዲዱ ጠባቂ የፀጥታ አካላት የተዘጋውን መወጣጫ(ራምፕ) እንዲከፍቱላቸው ቢጠይቁም የተሰጣቸው ምላሽ እስከ ድብደባ የደረሰ መሆኑንም ቅሬታቸውን ያቀረቡ አካል ጉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:53
በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ሊከሰት የሚችለው ኤልኒኖ በግብርና እንዲሁም አምራች እና የአገልግሎት ዘርፎች ላይም ተፅዕኖ ይኖረዋል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
3:40
በኢትዮጵያ እየተመረተ ካለው የኤሌክትሪክ ኃይል ግማሽ ያህሉ ከህዳሴ ግድብ መሆኑ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:33
የኤሌክትሪክ ታሪፍ በየጊዜው ሲጨምር ይታያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:33
11
ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:43
በኢትዮጵያ የባህል፣ የኪነ - ጥበብ እና የስፖርት ዘርፍ የአስተዳደር መዋቅር ወጥነት አለመኖር ፣ የመረጃ አያያዝ ችግር እና የሃብት ብክነት ከዘርፉ የሚገኘውን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:42
የሀይል ስርቆት ጉዳይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን በ2018 በጀት አመት ሲገጥሙት ከነበሩ ችግሮች መካከል አንዱ ነበር ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
4:20
አማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በተከሰተ ድርቅ ምክንያት ከ80 ሺ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እና ከ14 ሺ በላይ የቁም እንስሳት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3mo ago
5:00
Next
14
37
11
36
15
22
17
15
13
38
45
10
12
157
55
22
15
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net