Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኑሮ ከበደን ፣ የምግብ መጠጡ ፣ የአልባሳት፣ የቤት ውስጥ ቁሳቁሱ ዋጋ አልቀመስ አለ የሚሉ ቅሬታዎች ተለምዳዊ እየሆኑ መፍትሔያቸው ግን ብዙም የማይታይ ናቸው፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7d ago
5:35
ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክ የተቀየሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ነው ሲሉ የአውቶሞቲቭ ባለሞያዎች ነግረውናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8d ago
4:49
አጠቃላይ የንግድ ሥርዓቱም ከእጥፍ በላይ የሚተረፍበት አንዴ ዋጋ ከጨመረ የማይወርድበት ሆኖ ይታያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8d ago
5:35
የሲቪል አቪዬሽን ሰራተኞች የደመወዝ እና የጥቅማ-ጥቅም ጥያቄ ከረጅም ዓመታት ጥበቃ በኋላ ምላሽ ማግኘቱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8d ago
4:21
በኢትዮጵያ ስራ መጀመር ጀምሮም ማስፋፋት ፣ ማሳደግ ብዙ ውጣ ውረዶችን ማለፍ ይጠይቃል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11d ago
6:00
ኢትዮጵያ አስጠልይን ብለው የመጡ ስደተኞች ሀብት ንብረት እንዲያፈሩ በህግ ከፈቀደች አመታት አልፈዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11d ago
3:57
ዳሽን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት 15 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ከታክስ በፊት አግኝቻለሁ አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12d ago
3:53
በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመፍታት የዉሃ ፖሊሲዉ ማሻሻያ ሊደረግበት ይገባል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12d ago
4:20
በዚሁ ላይ የሚመክር እና የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከአፍሪካ የምግብና የግብርና ፖሊሲ ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ያዘጋጁት አህጉራዊ ጉባኤ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12d ago
3:34
ኢትዮጵያን ጨምሮ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ለግብርና ምርት የተመቸ የተፈጥሮ ሀብት ቢኖራቸውም በምግብ ምርት ራስን ለመቻል እና ከተረጅነት ለመውጣት ግን የግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12d ago
6:00
የሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ትላንት የጀመረ ሲሆን ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ለመሆኑ አፍሪካ ከሩሲያ ፣ሩሲያስ ከአፍሪካ የሚፈልገትም ምንድንው? በሌላ በኩል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12d ago
6:00
በኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋኗ 60 በመቶ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13d ago
5:38
13
ዛሬ ሳምንት የሆነው በሞያሌ ከተማ የተቀሰቀሰው ግጭት አለመቆሙን የከተማዋ የኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት ነግሮናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13d ago
1:54
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከIFC ጋር በገባው ውል መሰረት የቤት መግዣና መስሪያ ብድር መልሶ ማቋቋሚያ ተቋም ይቋቋማል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13d ago
5:09
የህብረት ስራ ማህበራት ከተቋቋሙ በኋላ ወደ ስራ ሲገቡ ውጤታማ የማይሆኑት በትክክለኛው መንገድ ስለማይመሩ ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13d ago
5:20
ይህንን ችግር ለመፍታትም የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
14d ago
5:20
በሀሰተኛ የዲጅታል ደረሰኝ እየተጭበረበርን ነው የሚሉ ነጋዴዎች ያጋጥማሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
14d ago
5:00
22
የቤት ኪራይ ፣ የምግብ መጠጡን ዋጋ እየጠቀሱ ኑሮ ከበደን የሚሉ በርካታ ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
14d ago
5:08
ይህ አጋርነት ሙሻረካ ፋይናንሲንግ በሚባለው አሰራር ካፒታል በማዋጣት የማረሻ ትራክተሮችን ከውጭ እያስመጡ ለገበሬው ለማቅረብ የሚያስችል ነው ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
15d ago
3:28
ከአመታት በፊት እስከ 235 ሺህ ሰው ይቀጥር የነበረው የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ አሁን የሚፈጥረው የስራ እድል በግማሽ ቀንሷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
15d ago
5:17
Next
13
15
19
69
15
15
14
15
5
7
10
17
31
8
12
49
24
7
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net