Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ይህም በኢትዮጵያ ደግሞ ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:14
7
እነዚህ እና ሌሎች የሴቶችን እና የህፃናትን መብት የሚስጠብቁ ስምምነቶች ቢኖሩም አተገባበሩ ላይ ግን ክፍተት መኖሩ ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:52
ኢትዮጵያ የሴቶችን እና የህፃናትን መብት ከማስጠበቅ አንፃር የአለም አቀፍ ስምምነቶችን መቀበሏ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃም የተለያዩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:52
ኢትዮጵያ የሴቶችን እና የህፃናትን መብት ከማስጠበቅ አንፃር የአለም አቀፍ ስምምነቶችን መቀበሏ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃም የተለያዩ ህጎችን ማፅደቋ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:59
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኤልኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ባስከተለው የዝናብ እጥረት በተለይ በአማራና ትግራይ ክልሎች ድርቅ የጎበኛቸው ወረዳዎ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:59
በየጊዜው በአዲስ አበባ እስከ 500 ሺህ ቤት ይገነባል ቤት የሌላቸው ቤት የሚያገኙት አማራጭ ይኖራቸዋል በሚል ቃል ሲገባ ይሰማል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:23
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው ወጣቶች እንዲሁም መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች ቤት መግዛት የሚችሉበት እድል የለም በሚባልበት ደረጃ ላይ መሆኑ ተደጋግሞ ይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:26
ፍየሎችንና በጎችን የሚጨርሰው በሽታ አሁንም ስጋት መሆኑን እንደቀጠለ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:59
17
በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 49 ዓመት ውስጥ ካሉ ሴቶች መካከል 11.1 በመቶ የሚሆኑት የጾታዊ ጥቃት፣
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:59
መንግስት በአምስት አመታት ይገነባሉ ካላቸው 1.5 ሚሊዮን ቤቶች መካከል አዲስ አበባ 600 ሺህ ድርሻ ይኖራታል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:09
በበጀት ዓመቱ በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘ ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብትና ንብረት ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ እንዲሆን መወሰኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:15
የመግዛት አቅም በ25 በመቶ ተዳክሟል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:45
73
ባለፉት ጊዜያት በነበረው የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ዝቅ ማለት «ተማሪዎች የመማር ፍላጎታቸው እየቀነሰ ነው» የሚል ሀሳብ ሲነሳ ይደመጣል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:50
በኢትዮጵያ ሥርዓተ ምግብን፣ የአየር ንብረት ለውጥንና ሥርዓተ ጾታን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ሥራዎች አንዱ ከአንዱ ጋር ተናበው የሚከወኑ ባለመሆናቸው ውጤት ከማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:02
በቀይ ባህር ደኅንነት ላይ ረጅም ስትራቴጂካዊ ታሪክ ያላትን ኢትዮጵያን ያገለለው የቀይ ባህር ደኅንነት ኅብረት፣ በኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ምን ዓይነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:42
የኤልኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ ክስተት በክረምቱ ዝናብ ላይ እጥረት እያስከተለ መሆኑ ይታያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:49
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው 9 ልዩ አዳሪ ትምህርትቤቶች ተማሪዎችን ፈትኖ ለመቀበል መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:51
አስፈጻሚው የመንግስት አካል በግለሰቦች ላይ በደል ሲፈፅም የሚቀጣበት የአስተዳደር ስነ ስርዓት አዋጅ ስራ ላይ ቢሆንም ብዙዎች ነገሬ ብለው እንደማይጠቀሙበት በ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:59
በኢትዮጵያ ከአምስት ሰዎች አንዱ የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለበት ጥናቶች ያሳያሉ ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:29
ተማሪዎች የሰው ሠራሽ አስተውህሎት (AI) አጠቃቀም ላይ ከመምህራኖቻቸው ቀድመው የሚገኙ ከሆነ በመማር ማስተማር ሂደት ላይ ክፍተት መፍጠሩ አንደማይቀር ተጠቆ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:44
Next
15
14
8
18
58
26
14
265
24
18
11
10
10
27
20
36
19
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net