Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአለም ባንክ ሪፖርት መሰረት ከፍ እያለ ነው የተባለውን የድህነት ምጣኔ ለመቀነስ የፋይናንስ ተቋማት በያመቱ 7 ትሪሊዮን ብር ብድር ማፋሰስ እንዳለባቸው ተነገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:15
በኢትዮጵያ በህፃናት እና ታዳጊዎች ላይ የሚታይ በተለይ ተላላፊ ላልሆነ በሽታ አጋላጭ የሆነ ከፍተኛ ውፍረት ከ 8.3 በመቶ በላይ ደርሷል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:36
የህንፃ ግንባታ ስራዎች በህግ በተረጋገጠ የባለሙያተኞች አሰራርና ሰነድ መመራት አለበት፣ ሰነዱም በፓርላማ ደረጃ ጸድቆ ህጋዊ ማዕቀፍ ሊበጅለት ይገባል ሲል የኢ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:04
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በሚያገኙት አገልግሎት የሚሰማቸው እርካታ ዝቅተኛ መሆኑና ይህም ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በዝቅተኝነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:14
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በሚያገኙት አገልግሎት የሚሰማቸው እርካታ ዝቅተኛ መሆኑና ይህም ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በዝቅተኝነት ቀዳሚ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:18
ዩኒቨርሲቲዎች ራሳቸውን በተልዕኮ እንዲለዩ ተደርጓል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:35
58
ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን አሁንም የውትወታ ሥራዬን አላቆምኩም ሲል የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:19
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የፕሮጀክቶችን መጓተት ያስቀራል፣ መሃንዲሶችን በተመሳሳይ ሳይንሳዊ ቋንቋ ያግባባል፣ ህገ ወጥ ተቋራጮችንም ይከላከላል ያለው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:49
በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ መካከል ከ560 በላይ ትምህርት ቤቶች አንድ ተማሪ የማለፊያ ውጤት አላመጣም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:51
አሽከርካሪዎች የስራ ውል እንዲኖራቸው እና የማህበራዊ ዋስትና መብት ወይንም ጡረታ እንዲከርላቸው ተጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:45
ታሪካዊውን ከ130 ዓመት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረውን የድሬደዋ ምድር ባቡር ምድረ ግቢን ወደ ሙዚየምነት ለመቀየር ታስቧል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:26
"በአጭር ጊዜ ውስጥ ቤት ገንብተን እናስረክባለን፤ በርካሽ ዋጋ መኪና አስመጥተን እንሰጣለን፤ በትንሽ ወለድ ብር እናበድራለን" በሚሉ አጓጊ ማስታወቂያዎችን በማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:07
የተማሪዎች መጻሕፍት በሀገር ውስጥ የማይታተሙት ለምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:33
40
የኢትዮጵያ ጥቅል ሃገራዊ ምርት የግሽበት ማሻሻያ ከመደረጉ በፊት በአመት የ3 ትሪሊዮን ብር ጭማሪ አሳይቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:13
ዌስት ባንክ በአለም አቀፍ ህግ በፍልስጤማውያን ይዞታነት ቢታወቅም አይሁዳውያን ሰፋሪዎችም በብዛት ይኖሩበታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:16
ውሃ በፈረቃ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:20
24
የዋጋ ግሽበቱ ተመልሶ ሽቅብ እየወጣ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:03
13
የኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አንደኛውና ዋነኛው መሰረቱ ብሔር ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:57
6
በግንባታው ዘርፍ የሚታየውን የሰለጠነ ብዙ የሰው ኃይል እጥረት ለመፍታት የተግባር ስልጠና እየሰጠ እንደሆነ ቴምር ፕሮፐርቲስ ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:08
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 88 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ አሳልፈዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:06
Next
19
4
26
13
58
110
32
15
35
12
110
40
20
12
14
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net